የልጆች መሳል እና ቀለም መቀባት ገጾች ጨዋታዎች

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.4
1.4 ሺ ግምገማዎች
1 ሚ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ ጨዋታ

የመሳል ጨዋታ ለልጆች! ህጻናት የሚስሉበት፣ የሚቀቡበት እና የሚያቀልሙበት ቅድመ ትምህርት መማሪያ ጨዋታዎች ለልጆች። የሚደንቁ የልጆችን ስዕል ይስሩ እና ወደ ህይወት ሲመጣ ይመልከቱ! አዝናኝ የሆኑ ቀለም የመቀባት ጨዋታዎች እና የመሳል ጨዋታዎች ለልጆች።

ከ80+ በላይ የመሳል ጨዋታዎችን ለልጆች እና ተጨማሪም ቀለም መቀባትን ለልጆች እና ለታዳጊዎች። ለልጆች እና ለታዳጊዎች አስደሳች የመሳል እና የመቀባት መንገድ። ይሄ የልጆች መሳያ እና መቀቢያ ገጽ በቀላሉ ልጆች ነጠብጣብ መስመሮችን በመከተል መሳልን እንዲለምዱ የተሰራ ነው። አስደናቂ የልጆች ስዕልን በቅደም ተከተል ይሳሉ። እነዚህ የቅድመ ትምህርት መማሪያ ጨዋታዎች እድሜያቸው ከ 2 እስከ 6 ላሉ ልጆች ተስማሚ ናቸው።

የልጆችዎን እና የታዳጊዎን የአእምሮ ክህሎት፣ የፈጠራ ችሎታ እና የማሰብ ችሎታን ያዳብሩ። እንስሳትን፣ ተሽከርካሪዎችን፣ አሻንጉሊቶችን እና ሌሎችንም መሳል ይማሩ። የሚወዱትን እንስሳ፣ ነፍሳት ወይም እቃዎች ከ8 የተላያዩ ቦታዎች መርጠው ይሳሉ ወይም ይቀቡ።

የልጆች መሳል እና ቀለም መቀባት ገጾች የሚያጠቃልለው:
- ዳይኖ የመሳል እና ቀለም የመቀባት ጨዋታዎች ለልጆች
- ከውሀ ስር የመሳል እና የመቀባት ጨዋታዎች
- ተፈጥሮን የመሳል እና ቀለም የመቀባት ገጾች
- እንስሳትን የመሳል ጨዋታዎች
- ነፍሳትን መሳል መማሪያ እና ቀለም መቀቢያ ገጾች
- ወፎችን የመሳል እና ቀለም የመቀባት ጨዋታዎች
- ተሽከርካሪዎችን የመሳል ጨዋታዎች
- አሻንጉሊቶችን የመሳል እና ቀለም የመቀባት ጨዋታዎች

እድሜያቸው ከ 2 እስከ 6 የሆኑ ልጆች እና ታዳጊዎች እነዚህን የመሳል እና ቀለም መቀባት ጨዋታዎችን ይደሰቱባቸዋል። ልጆችዎን እና ታዳጊዎችዎን በቅድመ ትምህርት የመማሪያ ጨዋታዎች እንዲጠመዱ ያድርጉ። ልጆች እና ታዳጊዎች መሳልን እና መቀባትን እናም የፈጠራ ችሎታቸወን መግለጽን ይማሩበታል። ስዕላቸው ህይወት ሲዘራ ይመልከቱ ! አሁኑኑ ያውርዱ!
የተዘመነው በ
25 ጃን 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ውሂብ አልተመሰጠረም
ውሂብ ሊሰረዝ አይችልም
የPlay ቤተሰቦች መመሪያን ለመከተል ቆርጠዋል

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.6
1.14 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

Introducing the Alphabet and Number Coloring Page in the Drawing World! Get ready to combine creativity with learning in an exciting new way. Update your app today to ignite the curiosity and creativity of young minds while they learn their ABCs and Numbers!