Silt'e Proverbs (Mehmachot) | የስልጤ ምሳሌያዊ አነጋገሮች (መህማቾት)
Explore the wisdom and culture of the Silt'e people through this comprehensive collection of proverbs!
የስልጤ ምሳሌያዊ አነጋገሮች (መህማቾት) መተግበሪያ ከ3000 በላይ ጥልቅ ቁምነገር እና ፍልስፍና ያዘሉ የስልጥኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን የያዘ ነው። እነዚህ አባባሎች (መህማቾት) የስልጤን ማህበረሰብ የአኗኗር ዘይቤ፣ ስነ-ምግባር እና ጥበብ ፍንትው አድርገው ያሳያሉ።
ይህ መተግበሪያ በተለይ ለወጣቱ ትውልድ፣ ለቋንቋ ተማሪዎች እና ለተመራማሪዎች ውድ የሆነውን የስልጤን ስነ-ቃል (Oral Literature) በቀላሉ እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
✨ Key Features (ዋና ዋና ገፅታዎች)፦
• 📚 Extensive Collection: Contains over 3,000 authentic Silt'e proverbs. (ከ3000 በላይ ጥንታዊ እና ዘመናዊ ምሳሌያዊ አነጋገሮች)
• ✍️ Amharic Meanings: Each proverb comes with a clear Amharic translation and explanation. (እያንዳንዱ ምሳሌ ከነአማርኛ ትርጉሙና ማብራሪያው ጋር የቀረበ)
• 🔍 Search Functionality: Easily find proverbs by searching for specific words. (ቃላትን በመፈለግ የሚፈልጉትን ምሳሌ በፍጥነት ማግኘት የሚያስችል)
• 📱 Offline Access: Use the app anywhere, even without an internet connection. (ያለ ኢንተርኔት በየትኛውም ቦታ የሚሰራ)
• 🌟 Clean Design: Beautiful and easy-to-use interface. (ለአይን የሚማርክ እና ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ ገፅታ)
Educational & Cultural Value:
By using this app, you help preserve the Siltigna language and pass the wisdom of the elders to the next generation. The content is based on the reputable book "Mehmachot" by Hussein Mohammed Musa and Awol Mohammed.
ድጋፍ ለማድረግ (Support Us):
ይህ መተግበሪያ በነፃ የቀረበ ቢሆንም፣ መሰል የቋንቋ እና የባህል ማሳደጊያ ስራዎችን ለማበረታታት የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ በመተግበሪያው ውስጥ ያለውን የድጋፍ (Support) ገፅ እንዲመለከቱ እንጋብዛለን።
Download Silt'e Proverbs today and enrich your knowledge with the traditional wisdom of Ethiopia!