የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

10.000+
Descargas
Clasificación de contido
Todos
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla

Acerca desta aplicación

የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ
Aplicación de emerxencia e primeiros auxilios para Android

ይህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ የተሰኘ የአንድሮይድ ሞባይል አፕሊኬሽን በኛ ወይም በአከባቢያችን ሳናስበዉ ሊከሰት የሚችልን ድንገተኛ አደጋዎች በተመለከተና በአደጋዉ ጊዜ ማድረግ እንዳለብን መሠረታዊ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ አፕሊኬሽን ነዉ የየእለት ኑሮ ዉስጥ ለተለያዩ ድንገተኛ አደጋዎች ልንጋች ልንጋልὊንጋሥጊኛ በትራንስፖርት ላይ ወደ ስራም ሆነ ሌላ ቦታ ስንሄድ ድንገተኛ አደጋ ቢያጋጥመን ወይም አደጋ የደረሰባቸዉን ሰዎች በመንገድ ላይ ብናይ ምን ማድረግና እንዴት እንዳለብን ከዚህ ሞባይል አፕሊኬሽን መሠረታዊ ግንዛቤ ያገኛሉ

አፕሊኬሽኑ በአደጋ ጊዜም ሆነ በፊት ምን ማድረግ እንዳለብን እንዲሁም እንዴት ለአደጋዉ መፍትሄ ልናበጅለት እንደምንችል ያስተምረናል በተጨማሪም አንድ አደጋ የደረሰበትን ሰዉ ሲያጋጥመን ለዚህ ሰዉዮ ምን ምን አይነት እርዳታ? እንዴት እንረዳዋለን የሚሉትን ጥያቄዎች በከፊል መልስ ከዚህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ አሰጣጥ አፕሊኬሽናችን ታገኙታላችሁ

በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች -የመኪና አደጋ ሲደርስ ፣ የእሳት አደጋ አደጋ ፣ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ አጠቃቀም ፣ የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ፣ መድማት ፣ ነስር ፣ ድንገተኛ የስኳር ህመም ፣ እስትሮክ ቃጠሎ ፣ ጭንቀት ፣ በኤሌክትሪክ ለተያዘ ለተያዘ ፣ በጥይት መመታት መመታት መመታት በጥይት በጥይት በሽታ ፣ የአስም ሕመም ፣ የልብ ህመም የተሰኙት አደጋዎች ሲከሰቱ እንዴት እርዳታ መስጠት እንዳለብን ያብራራል

አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል oromnetplc@gmail.com ላኩልን። አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜውየጨማሪ ይሻሻን የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልከለ መልኩ አና ፍላጎትን መልከለ መልኩ አናኰ እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።

ልብ ይበሉ! ይህ አፕሊኬሽን በማንበብ ጥሩ ግንዛቤ ታገኛላችሁ፤ ንባብ ብቻውን በቂ አይደለም። በተጨማሪም የኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች የሚሰጡትን የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ስልጠና እንድትወስዱ እናሳስባለን ምክንያቱም እያንዳንዱን ለአደጋ የሚሰጥ እርዳታ በተግባር የታገዘ ስልጠ ሲጨመርበት የተሸለ ዉጤት ያስገኛል ለራስም ሆነ ለቤተሰብ እንዲሁም ለማህበረሰብም ስለ እርዳታ አሰጣጥ ማወቅ ማወቅ ለሁሉም ይጠቅማል

አንዴ ሞባይላችን ላይ ከጫንን ቡኋላ በኦፍላይን ልንጠን ልንጠቀላጠቀላኢንን ቡኋላ ለአጠቃቀም ምቹ ስለሆነ ሞባይልዎ ላይ ጭነዉ ይጠቀሙበት።

አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!


Valora a nosa aplicación na tenda de Google Play.

Grazas por descargar,

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕፍትዌር PLC
OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemtie, Etiopía
Última actualización
6 de out. de 2023

Seguranza dos datos

A seguranza pasa por entender como recompilan e comparten os teus datos os programadores. As prácticas relacionadas coa seguranza e a privacidade dos datos utilizadas poden variar en función do uso, a rexión e a idade. O programador facilitou esta información e pode modificala co paso do tempo.
Non se comparten datos con terceiros
Máis información sobre como fan os programadores declaracións acerca dos datos que comparten
Esta aplicación pode recompilar estes tipos de datos
Localización
Encríptanse os datos en tránsito
Non se poden eliminar os datos