የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

10 тыс.+
(количество скачиваний)
Возрастные ограничения
Для всех
Скриншот
Скриншот
Скриншот
Скриншот
Скриншот
Скриншот
Скриншот
Скриншот
Скриншот
Скриншот
Скриншот
Скриншот
Скриншот
Скриншот
Скриншот
Скриншот
Скриншот
Скриншот
Скриншот
Скриншот
Скриншот

Описание

የህክምና እርዳታ
Android-приложение Emergency and FirstAid Essentials

ይህ የድንገተኛ የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ የተሰኘ የአንድሮይድ ሞባይል አፕሊኬሽን በኛ ወይም በአከባቢያችን ሳናስበዉ የሚችልን ድንገተኛ በተመለከተና በአደጋዉ ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን ግንዛቤ የሚያስጨብጥ አፕሊኬሽን ነዉ። የየእለት ኑሮ ዉስጥ ለተለያዩ ድንገተኛ አደጋዎች ልንጋለጥ እንችላለን። በትራንስፖርት ላይ ስራም ሆነ ሌላ ቦታ ስንሄድ ድንገተኛ አደጋ ቢያጋጥመን ወይም አደጋ የደረሰባቸዉን በመንገድ ላይ ምን ማድረግና እንዴት መርዳት እንዳለብን ከዚህ አፕሊኬሽን መሠረታዊ ግንዛቤ ያገኛሉ።

አፕሊኬሽኑ በአደጋ ሆነ በፊት ምን ማድረግ እንዳለብን እንዲሁም እንዴት መፍትሄ ልናበጅለት እንደምንችል ያስተምረናል። በተጨማሪም አንድ የደረሰበትን ሰዉ ሲያጋጥመን ለዚህ ሰዉዮ ምን አይነት እርዳታ እናደርግለታለን? እንዴት እንረዳዋለን ጥያቄዎች በከፊል መልስ ከዚህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ እርዳታ አሰጣጥ አፕሊኬሽናችን ታገኙታላችሁ።

በዚህ አፕሊኬሽን ርዕሶች ርዕሶች -የመኪና አደጋ ፣ የእሳት አደጋ ፣ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ አጠቃቀም ፣ የመጀመሪያ እርዳታ ፣ መድማት ፣ ነስር ፣ ድንገተኛ የስኳር ፣ እስትሮክ ፣ ፣ ጭንቀት በኤሌክትሪክ በኤሌክትሪክ ፣ በጥይት ፣ ፣ ግጭት ወይም ማንቀጥቀጥ የሚጥል በኤሌክትሪክ ለተያዘ ፣ መመታት ፣ ግጭት ወይም ወይም የሚጥል በኤሌክትሪክ ለተያዘ ፣ ፣ ግጭት ጉዳት ወይም በሽታ ፣ ሕመም ፣ የልብ ህመም የተሰኙት አደጋዎች ሲከሰቱ እርዳታ መስጠት እንዳለብን ያብራራል።

Почтовый ящик oromnetplc@gmail.com አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማ፥ኢሉላሕማከለ Связанные темы

ልብ ይበሉ! Связанные темы ንባብ ብቻውን በቂ አይደለም። በተጨማሪም የኢትዮጲያ መስቀል ማህበር እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች የሚሰጡትን የመጀመሪያ እርዳታ ስልጠና እንድትወስዱ እናሳስባለን። ምክንያቱም እያንዳንዱን የሚሰጥ እርዳታ በተግባር የታገዘ ስልጠ ሲጨመርበት የተሸለ ዉጤት ያስገኛል።። ለራስም ሆነ እንዲሁም ለማህበረሰብም ስለ እርዳታ አሰጣጥ ማወቅ ለሁሉም ይጠቅማል።።።

Связанные темы ለአጠቃቀም ምቹ ስለሆነ ሞባይልዎ ላይ ጭነዉ ይጠቀሙበት።

Быстрый просмотр!


Пожалуйста, оцените наше приложение в магазине Google Play.

Спасибо за скачивание,

PLC ነቀምቴ ኢት᫮ዮን
OROMNET Software and Application Development PLC, Некемти, Эфиопия
Последнее обновление
6 окт. 2023 г.

Безопасность данных

Чтобы контролировать безопасность, нужно знать, как разработчики собирают ваши данные и передают их третьим лицам. Методы обеспечения безопасности и конфиденциальности могут зависеть от того, как вы используете приложение, а также от вашего региона и возраста. Информация ниже предоставлена разработчиком и в будущем может измениться.
Данные не передаются третьим сторонам.
Это приложение может собирать указанные типы данных.
Местоположение
Данные шифруются при передаче.
Удалить данные невозможно.