ስንክሳር * Sinksar Saints History

Sisaldab reklaame
4,7
4 tuh arvustust
100 tuh+
Allalaadimised
Sisu reiting
Kõik
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt

Rakenduse teave

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!

ስንክሳር ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦታውም የተሰበሰበ ማለት ነው።
ይህ ሃይማኖቶታቸው የቀና የከበሩ አባቶች ፣ ከቅዱሳን ሰማዕታት ፣ ከጻድቃን ከነቢያት ፣ ከሐዋርያት ፣ ከሊቃነ ጳጳሳት ፣ ከኤጲስቆጶሳት ከመነኮሳትም ሁሉ ከገዳማውያንም ከገድሎቻቸው ከመላእከት አለቆችም የሰበሰቡትና ያቀነባበሩት አምላክን የወለደች እመቤታችን ድንግል ማርያም ከአደረገቻቸው ድንቆች ተአምራቶችም ባለቤት የሆነ የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የበዓላቶቹን ሁሉ ሁሉ እስከ ዓመቱ ፍፃሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነቡት እንዲሰሙትም ይሆን ዘንድ ተዘጋጀ።

ይህንንም ቅዱስ መጽሐፍ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሽህ ሦስት መቶ ንጹሐን በሆኑ ሰማዕታት ዘመን ነው። የእሊህ የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ከእኛ ጋር ይኑር።

ለዘላለሙ አሜን !!

የቅዱሳንን ታሪክ ለማንበብ ከታሪካቸውም ለመማር እኛም በክርስትና ህይወታችን እንዲሁም በእለት የኑሮ እንቅስቃሴያችን ውስጥ በዋነኝነት ቅዱሳኑ እንዲራዱን እንዲያማልዱንም በሌላም ከነሱ የክርስትና ህይወት በመነሳት እኛስ ምን እንችላለን ከቅዱሳኑ ታሪክ ምንን እማራለው እንድናስብ ይረዳናል ብሎ በማሰብ እንዲሁም መፅሃፈ ስንክሳርን ማግኘት በማይችሉ ምእመናን ጥያቄ የሞባይል የሞባይል እንዲሁም ከጉዋደኞቾ ፣ ቤተሰቦቾ ፣ የስራ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ከወዳጅ ጋር ጋር ይጠቀሙበት ዘንድ ትልቁን የቤተክርስቲያን መፅሃፍ መፅሃፈ ስንክሳርን ጠቅለንም ፈጣሪ ፈጣሪ በፈቀደ የቻልነውን ታሪክ ያልቻልነውን ደግሞ ዋና ታሪኩን ጨምቀን አቅርበናል።

እርሶም እኝህን መንፈሳዊ ታሮኮች ሰአት መድበው በቀን ቢያንስ —3—10 ደቂቃ ወስደው የእለቱን ስንክሳር እንዲያነቡ እንዲማሩበት ከወዳጆቾ ጋርም ውይይቶችን እኒዲያረጉበት እንመክራለን።

በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱት ብዙሃኑ ቅዱሳን ከ 6 ቱ እህታማማች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አብያተ ክርስትያናት ናቸው
እነዚህም አብያተ-ክርስትያናት: -
- የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ህንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

ያንብቡ ያነበቡትንም ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር በመሆን ይወያዩበት - አፕሊኬሽኑንም ለሌላቸው ያካፍሉዋቸው

ድጋፍዎ አስተያየትዎ አይለየን
ፈጣሪ ከቅዱሳኑ ይደምረን

አሜን !!

በዚህ እለት ማን ቅዱስ እንደሚከብር ያውቃሉ? ከነ ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋይ ይሁኑ። ይህንንም ስራ ሰርቶ ለማጠናቀቅ አመታትን የፈጀ ሲሆን በዚህ ስራ አብዛኞቹን አብዛኞቹን ፅሁፎቹን የላቀ ሚና ለተገበረው ለዲ / ን ዮርዳኖስ አበበ ምስጋናችን ከልብ ነው።

ዲ / ን ዮርዳኖስም ለብዙ አመታት እድሜውን ሙሉ መንፈስ ቅዱስ ባቀበለው መጠን ጎንደር በዝክረ ቅዱሳን ጉባኤ የቅዱሳን ታሪክ በመማር ፣ ፣ ፣ በመተርጎም በመፃፍ ፣ በማዘጋጀት እና በማስተማር ጭምር የኖረ የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ ነው። ይህንንም እርሱ ያዘጋጃቸውን ፅሁፎች በነፃ ምዕመንን ለማስተማር በፌስ ቡክ በቴሌ በቴሌ እንዲሁም ለኛም በነፃ ሰጥቶን እኛም ዘመኑን በሚዋጅ መልኩ ክርስቲያኑን ክርስቲያኑን ለማስተማር እና በረከትንም ለኛም ላንባቢውም እንድንካፈል በአፕሊኬሽን መልክ አቅርበናል።

ስንክሳር * Sinksar - (pühade elud) amhari ja inglise keeles.

ስንክሳር (የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Sinksar (Synaxarium) õigeusu Tewahedo kirik

Isa, Poja ja Püha Vaimu nimel, üks Jumal Aamen!

Selleks, et õppida Synaxariumist või kristlike pühakute ajaloost ja eludest ning oma kristluses paremaks saada, eriti õigeusu Tewahedo kirikuelus, soovitame teil tungivalt lugeda seda raamatut ja neile, kes te siin raamatule ligi ei pääse on selle jaoks mõeldud rakendus, mis sisaldab põhilugusid koos lugu illustreerivate piltidega.

Enamik pühakuid on pärit Idamaade õigeusu kirikust.

See idamaade õigeusu osadus koosneb kuuest autokefaalsest kirikust:
- Etioopia õigeusu Tewahedo kirik,
- Aleksandria kopti õigeusu kirik,
- Antiookia Süüria Õigeusu Kirik,
- Armeenia apostlik kirik,
- Eritrea õigeusu Tewahedo kirik ja
- Malankara õigeusu Süüria kirik.

- amhari ja inglise keeles.

Jätkake lugemist, arutage loetut teiste kristlastega ja jagage rakendust kõigi maailma kristlaste jaoks.
Värskendatud:
20. märts 2024

Andmete ohutus

Ohutus algab sellest, et mõistaksite, kuidas arendajad teie andmeid koguvad ja jagavad. Andmete privaatsuse ja turvalisuse tavad võivad olenevalt kasutamisest, piirkonnast ja vanusest erineda. Selle teabe esitas arendaja ja seda võidakse aja jooksul värskendada.
Kolmandate osapooltega ei jagata andmeid
Lisateave selle kohta, kuidas arendajad andmete jagamisest teada annavad
Andmeid ei koguta
Lisateave selle kohta, kuidas arendajad andmete kogumisest teada annavad
Andmed on edastamisel krüpteeritud
Saate taotleda nende andmete kustutamist

Hinnangud ja arvustused

4,7
3,9 tuh arvustust

Mis on uut?

- በተጠቃሚዎች ጥያቄ መሰረት ስንክሳርን በድምፅ ማዘጋጀት ጀምረናል ይህም ጅማሮ አፕሊኬሽኑ ላይ ተካቷል
- የየወሩን ስንክሳር ወደታች የየቁኑን ደግሞ ወደ ጎን ስክሮል እያረጉ በቀላሉ ማየት እንዲችሉ ተደርጓል
- የእንግሊዘኛው ስንክሳር ተካትቷል
- የአፕሊኬሽኑ መጠን ተቀንስዋል
- ፊት ለፊት ላይ በዛሬው ቀን የሚውሉትን ቅዱሳኖች ዝርዝር ማየት እንድትችሉ ተደርጎዋል
- ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ ተደርጓል
- የቅዱሳን ስዕላት ከነታሪኮቻቸው
- ቅዱሳን የሚውሉበት ቀን ከነታሪኩ
- ፅሁፉን ማስተለቅ ማሳነስ ያስችላል
- ታሪኩን ሼር ማድረግ ያስችላል
- የወሩን ብቻ ለማየት ያስችላል
- The English Synaxarium is Added