ስንክሳር * Sinksar Saints History

Sadrži oglase
4,7
4 tis. recenzija
100 tis.+
Preuzimanja
Ocjena sadržaja
Svi
Slika snimke zaslona
Slika snimke zaslona
Slika snimke zaslona
Slika snimke zaslona
Slika snimke zaslona
Slika snimke zaslona
Slika snimke zaslona
Slika snimke zaslona
Slika snimke zaslona
Slika snimke zaslona
Slika snimke zaslona
Slika snimke zaslona
Slika snimke zaslona
Slika snimke zaslona

O ovoj aplikaciji

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!

ስንክሳር ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦታውም የተሰበሰበ ማለት ነው።
ይህ ሃይማኖቶታቸው የቀና የከበሩ አባቶች ፣ ከቅዱሳን ሰማዕታት ፣ ከጻድቃን ፣ ከነቢያት ፣ ፣ ከሊቃነ ጳጳሳት ፣ ፣ ከኤጲስቆጶሳት ከመነኮሳትም ሁሉ ሁሉ ከገዳማውያንም ከገድሎቻቸው ከመላእከት አለቆችም ከድርሳናቸው የሰበሰቡትና ያቀነባበሩት አምላክን አምላክን የወለደች እመቤታችን የከበረች ማርያም ማርያም ከአደረገቻቸው ከአደረገቻቸው ድንቆች ተአምራቶችም የክብር ባለቤት የሆነ የሆነ በዘመናት በዘመናት በዘመናት በዘመናት በዘመናት በዘመናት በዘመናት እስከ ዓመቱ ፍፃሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነቡት እንዲሰሙትም ይሆን ዘንድ ተዘጋጀ።

ይህንንም ቅዱስ መጽሐፍ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሽህ ሦስት መቶ ንጹሐን በሆኑ ሰማዕታት ዘመን ነው። የእሊህ የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ከእኛ ጋር ይኑር።

ለዘላለሙ አሜን !!

የቅዱሳንን ታሪክ ለማንበብ ከታሪካቸውም ለመማር እኛም በክርስትና ህይወታችን እንዲሁም በእለት ተእለት የኑሮ እንቅስቃሴያችን በዋነኝነት ቅዱሳኑ እንዲራዱን እንዲያማልዱንም እንዲያማልዱንም በሌላም ከነሱ የክርስትና የክርስትና ህይወት በመነሳት እኛስ ምን ማረግ እንችላለን ከቅዱሳኑ ታሪክ ታሪክ ምንን እማራለው የሚለውን ይረዳናል ይረዳናል ብሎ ብሎ በማሰብ እንዲሁም በብዙ መፅሃፈ ስንክሳርን ስንክሳርን ይህን ይህን ይህን ይህን ይህን ይህን ይህን እንዲሁም ከጉዋደኞቾ ፣ ቤተሰቦቾ ፣ የስራ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ከወዳጅ ዘመዶቾ ጋር በመሆን ይጠቀሙበት ዘንድ የቤተክርስቲያን የቤተክርስቲያን መፅሃፍ መፅሃፈ ስንክሳርን ጠቅለንም ባይሆን ፈጣሪ በፈቀደ የቻልነውን ሙሉውን ታሪክ ያልቻልነውን ደግሞ ዋና ታሪኩን ጨምቀን አቅርበናል።።

እርሶም እኝህን መንፈሳዊ ታሮኮች ሰአት መድበው በቀን ቢያንስ —3—10 ደቂቃ ወስደው የእለቱን ስንክሳር እንዲያነቡ እንዲማሩበት ከወዳጆቾ ጋርም ውይይቶችን እኒዲያረጉበት እንመክራለን።።

በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱት ብዙሃኑ ቅዱሳን ከ 6 ቱ እህታማማች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አብያተ ክርስትያናት ናቸው
እነዚህም አብያተ-ክርስትያናት: -
- የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ህንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

ያንብቡ ያነበቡትንም ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር በመሆን ይወያዩበት - አፕሊኬሽኑንም ለሌላቸው ያካፍሉዋቸው

ድጋፍዎ አስተያየትዎ አይለየን
ፈጣሪ ከቅዱሳኑ ይደምረን

አሜን !!

በዚህ እለት ማን ቅዱስ እንደሚከብር ያውቃሉ? ከነ ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋይ ይሁኑ። ይህንንም ስራ ሰርቶ ለማጠናቀቅ አመታትን የፈጀ ሲሆን በዚህ ስራ ላይ አብዛኞቹን ፅሁፎቹን በማዘጋጀት የላቀ ሚና ለተገበረው ለዲ / ን ዮርዳኖስ አበበ ምስጋናችን ከልብ ነው።

ዲ / ን ዮርዳኖስም ለብዙ አመታት እድሜውን ሙሉ መንፈስ ባቀበለው ባቀበለው መጠን ጎንደር በሚገኘዉ ቅዱሳን ጉባኤ የቅዱሳን ታሪክ ታሪክ ፣ በማንበብ ፣ በመተርጎም ፣ ፣ ፣ በማዘጋጀት እና እና በማስተማር ጭምር የኖረ አገልጋይ ነው።።። ይህንንም እርሱ ያዘጋጃቸውን ፅሁፎች በነፃ ምዕመንን ለማስተማር በፌስ ቡክ ፣ በቴሌ ግራም እንዲሁም ለኛም ሰጥቶን ሰጥቶን እኛም ዘመኑን በሚዋጅ መልኩ ህዝበ ክርስቲያኑን ለማስተማር እና የቅዱሳን በረከትንም ለኛም ላንባቢውም እንድንካፈል በአፕሊኬሽን መልክ አቅርበናል።።

ስንክሳር * Sinksar - (Životi svetaca) na amharskom i engleskom jeziku.

ስንክሳር (የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Sinksar (Synaxarium) pravoslavna crkva Tewahedo

U ime Oca, Sina i Duha Svetoga, Jedan Bog Amen!

Da biste naučili iz Synaxariuma ili povijesti i Života kršćanskih svetaca i postali bolji u svom kršćanstvu, posebno u životu pravoslavne crkve Tewahedo, toplo vam preporučujemo da pročitate knjigu, a onima koji ovdje niste mogli pristupiti je aplikacija za nju koja sadrži glavne priče sa slikama koje ilustriraju priču.

Većina svetaca je iz Orijentalne pravoslavne crkve.

Ovo orijentalno pravoslavno zajedništvo sastoji se od šest autokefalnih crkava:
- Etiopska pravoslavna crkva Tewahedo,
- Koptska pravoslavna crkva u Aleksandriji,
- Antiohijska sirijska pravoslavna crkva,
- Armenska apostolska crkva,
- Eritrejska pravoslavna crkva Tewahedo, i
- pravoslavna sirijska crkva Malankara.

- Na amharskom i engleskom jeziku.

Nastavite čitati, razgovarajte o pročitanom s drugim kršćanima i nastavite dijeliti aplikaciju za sve kršćane svijeta.
Ažurirano
20. ožu 2024.

Sigurnost podataka

Sigurnost počinje razumijevanjem načina na koji razvojni programeri prikupljaju i dijele vaše podatke. Prakse privatnosti i sigurnosti podataka mogu se razlikovati ovisno o vašoj upotrebi, regiji i dobi. Te informacije pružio je razvojni programer koji ih tijekom vremena može ažurirati.
Podaci se ne dijele s trećim stranama
Saznajte više o tome kako razvojni programeri navode dijeljenje
Nema prikupljenih podataka
Saznajte više o tome kako razvojni programeri navode prikupljanje
Podaci se šifriraju tijekom prijenosa
Možete zatražiti brisanje podataka

Ocjene i recenzije

4,7
3,9 tis. recenzija

Što je novo

- በተጠቃሚዎች ጥያቄ መሰረት ስንክሳርን በድምፅ ማዘጋጀት ጀምረናል ይህም ጅማሮ አፕሊኬሽኑ ላይ ተካቷል
- የየወሩን ስንክሳር ወደታች የየቁኑን ደግሞ ወደ ጎን ስክሮል እያረጉ በቀላሉ ማየት እንዲችሉ ተደርጓል
- የእንግሊዘኛው ስንክሳር ተካትቷል
- የአፕሊኬሽኑ መጠን ተቀንስዋል
- ፊት ለፊት ላይ በዛሬው ቀን የሚውሉትን ቅዱሳኖች ዝርዝር ማየት እንድትችሉ ተደርጎዋል
- ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ ተደርጓል
- የቅዱሳን ስዕላት ከነታሪኮቻቸው
- ቅዱሳን የሚውሉበት ቀን ከነታሪኩ
- ፅሁፉን ማስተለቅ ማሳነስ ያስችላል
- ታሪኩን ሼር ማድረግ ያስችላል
- የወሩን ብቻ ለማየት ያስችላል
- The English Synaxarium is Added