አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!
የእግዚአብሔርን ረድኤት አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦታውም የተሰበሰበ ማለት ነው
ይህ የቀና የከበሩ አባቶች ከቅዱሳን ሰማዕታት ፣ ፣ ከነቢያት ፣ ፣ ከሊቃነ ፣ ከኤጲስቆጶሳት ከመነኮሳትም ሁሉ ከገዳማውያንም ከገድሎቻቸው አለቆችም ያቀነባበሩት አምላክን የወለደች እመቤታችን የከበረች ማርያም ከአደረገቻቸው ተአምራቶችም የክብር የሆነ የሆነ የመድኃኒታችን የበዓላቶቹን ሁሉ ፍፃሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነቡት እንዲሰሙትም ይሆን ዘንድ ተዘጋጀ
መጽሐፍ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሽህ ሦስት መቶ ንጹሐን ሰማዕታት ሰማዕታት ዘመን ነው አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ከእኛ ጋር ይኑር።
አሜን !!
የቅዱሳንን ለማንበብ ከታሪካቸውም ለመማር በክርስትና ህይወታችን እንዲሁም ተእለት የኑሮ እንቅስቃሴያችን በዋነኝነት ቅዱሳኑ እንዲያማልዱንም በሌላም ከነሱ የክርስትና ህይወት በመነሳት ምን ከቅዱሳኑ ታሪክ ምንን እማራለው የሚለውን ይረዳናል ብሎ እንዲሁም በብዙ ስንክሳርን ስንክሳርን ማግኘት ጥያቄ የሞባይል ፣ ቤተሰቦቾ ፣ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ከወዳጅ ዘመዶቾ በመሆን ይጠቀሙበት ትልቁን የቤተክርስቲያን መፅሃፈ ስንክሳርን ጠቅለንም ባይሆን በፈቀደ ሙሉውን ታሪክ ደግሞ ዋና ታሪኩን ባይሆን በፈቀደ ሙሉውን ያልቻልነውን ደግሞ ዋና ታሪኩን
— መንፈሳዊ ታሮኮች ሰአት በቀን ቢያንስ — —3—10 ደቂቃ የእለቱን ስንክሳር እንዲያነቡ ከወዳጆቾ ጋርም ጋርም እኒዲያረጉበት እንመክራለን።
ከ ውስጥ የተካተቱት ብዙሃኑ ቅዱሳን ቱ 6 እህታማማች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አብያተ ክርስትያናት
አብያተ-ክርስትያናት: -
- ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ህንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
ያነበቡትንም ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር በመሆን ይወያዩበት - አፕሊኬሽኑንም ለሌላቸው ያካፍሉዋቸው
አስተያየትዎ አይለየን
ከቅዱሳኑ ይደምረን
!!
ማን ማን እንደሚከብር እንደሚከብር? ታሪካቸው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋይ ይሁኑ። ሰርቶ ለማጠናቀቅ አመታትን ሲሆን በዚህ ስራ አብዛኞቹን ፅሁፎቹን በማዘጋጀት ሚና ለዲ ለዲ ን / ዮርዳኖስ አበበ ምስጋናችን ከልብ ነው
ዲ / ዮርዳኖስም ለብዙ እድሜውን መንፈስ ቅዱስ ባቀበለው ጎንደር በሚገኘዉ ቅዱሳን ጉባኤ ታሪክ በመማር ፣ በማንበብ በመተርጎም በመፃፍ ፣ እና በማስተማር ጭምር በማንበብ የቤተክርስቲያናችን ፣ በማዘጋጀት እና በማስተማር ያዘጋጃቸውን ፅሁፎች በነፃ ለማስተማር በፌስ ቡክ ፣ ግራም እንዲሁም በነፃ ሰጥቶን ዘመኑን በሚዋጅ መልኩ ህዝበ ለማስተማር የቅዱሳን በረከትንም ላንባቢውም እንድንካፈል በአፕሊኬሽን ህዝበ ለማስተማር የቅዱሳን ለኛም ላንባቢውም እንድንካፈል በአፕሊኬሽን
Sin * სინქსარი - (წმინდანთა ცხოვრება) ამჰარულ და ინგლისურ ენებზე.
სინქსარი (სინაქსარიუმი) მართლმადიდებლური თავაჰედოს ეკლესია
მამის, ძისა და სულიწმინდის სახელით, ერთი ღმერთი ამინ!
იმისათვის, რომ გაეცნოთ სინაქსარიუმს, ისტორიას და ქრისტიანული წმინდანების ცხოვრებას და უკეთესად მიიღოთ თქვენი ქრისტიანობა, განსაკუთრებით მართლმადიდებლური ტევაჰედოს ეკლესიის ცხოვრებაში, ჩვენ გირჩევთ წაიკითხოთ წიგნი და მათთვის, ვისაც აქ წიგნის მიღება არ შეეძლო. არის მისთვის განკუთვნილი აპლიკაცია, რომელიც შეიცავს მთავარ მოთხრობებს სიუჟეტის ილუსტრაციულ სურათებით.
წმინდანთა უმეტესობა აღმოსავლური მართლმადიდებლური ეკლესიიდან არის.
ეს აღმოსავლური მართლმადიდებლური ზიარება შედგება ექვსი ავტოკეფალური ეკლესიისგან:
- ეთიოპიის მართლმადიდებლური ტევაჰედოს ეკლესია,
- ალექსანდრიის კოპტური მართლმადიდებლური ეკლესია,
- ანტიოქიის სირიული მართლმადიდებლური ეკლესია,
- სომხური სამოციქულო ეკლესია,
- ერიტრეის მართლმადიდებლური ტევაჰედოს ეკლესია და
- მალანკარის მართლმადიდებლური სირიის ეკლესია.
- ამჰარულ და ინგლისურ ენებზე.
განაგრძეთ კითხვა, განიხილეთ ის რაც წაიკითხეთ სხვა ქრისტიანებთან და გააზიარეთ აპი მსოფლიოს ყველა ქრისტიანისთვის.