አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!
ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦታውም የተሰበሰበ ማለት ነው።
ይህ የቀና የከበሩ አባቶች ፣ ሰማዕታት ፣ ከጻድቃን ፣ ፣ ከሐዋርያት ፣ ጳጳሳት ፣ ከኤጲስቆጶሳት ፣ ከመነኮሳትም ከገዳማውያንም ከገድሎቻቸው አለቆችም የሰበሰቡትና ያቀነባበሩት አምላክን የወለደች እመቤታችን ማርያም ከአደረገቻቸው ተአምራቶችም የክብር ባለቤት የሆነ የመድኃኒታችን የበዓላቶቹን ሁሉ ዓመቱ ፍፃሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነቡት እንዲሰሙትም ይሆን ዘንድ ተዘጋጀ።
ቅዱስ መጽሐፍ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሽህ ሦስት መቶ ንጹሐን በሆኑ ሰማዕታት ዘመን ነው የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ከእኛ ጋር ይኑር።
አሜን !!
የቅዱሳንን ለማንበብ ከታሪካቸውም ለመማር እኛም ህይወታችን እንዲሁም በእለት ተእለት እንቅስቃሴያችን ውስጥ በዋነኝነት እንዲራዱን እንዲያማልዱንም በሌላም መልኩ ከነሱ ህይወት በመነሳት ምን እንችላለን ከቅዱሳኑ ታሪክ ምንን እማራለው ይረዳናል ብሎ እንዲሁም በብዙ መፅሃፈ ስንክሳርን ማግኘት ጥያቄ የሞባይል ከጉዋደኞቾ ቤተሰቦቾ ፣ የስራ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ዘመዶቾ ጋር በመሆን ይጠቀሙበት ትልቁን የቤተክርስቲያን መፅሃፈ ስንክሳርን ጠቅለንም ባይሆን በፈቀደ የቻልነውን ሙሉውን ያልቻልነውን ደግሞ ፈጣሪ የቻልነውን ታሪክ ያልቻልነውን ደግሞ ዋና ታሪኩን
— እኝህን ታሮኮች ሰአት መድበው በቀን ቢያንስ —3—10 ደቂቃ ወስደው የእለቱን ስንክሳር እንዲያነቡ ከወዳጆቾ ጋርም ጋርም እኒዲያረጉበት እንመክራለን
በዚህ አፕሊኬሽን የተካተቱት ብዙሃኑ ቅዱሳን ከ 6 ቱ እህታማማች ኦርቶዶክስ ተከታይ አብያተ ክርስትያናት ናቸው
እነዚህም አብያተ-ክርስትያናት: -
- የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ህንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
ያንብቡ ያነበቡትንም ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር በመሆን ይወያዩበት - አፕሊኬሽኑንም ለሌላቸው ያካፍሉዋቸው
አስተያየትዎ አይለየን
ከቅዱሳኑ ይደምረን
አሜን !!
እለት ማን ቅዱስ እንደሚከብር ያውቃሉ? ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋይ ይሁኑ። ይህንንም ስራ ለማጠናቀቅ አመታትን የፈጀ ሲሆን በዚህ ላይ አብዛኞቹን ፅሁፎቹን በማዘጋጀት የላቀ ሚና ለዲ ን / ን ዮርዳኖስ ምስጋናችን ከልብ ነው።
ዲ / ን ዮርዳኖስም አመታት እድሜውን ሙሉ መንፈስ ቅዱስ ባቀበለው ጎንደር በሚገኘዉ በዝክረ ቅዱሳን የቅዱሳን ታሪክ በመማር ፣ ፣ ፣ በመፃፍ ፣ እና በማንበብ ፣ በመፃፍ ፣ በማዘጋጀት እና በማስተማር የቤተክርስቲያናችን።። እርሱ ፅሁፎች በነፃ ምዕመንን ለማስተማር በፌስ ፣ በቴሌ ግራም እንዲሁም ለኛም ሰጥቶን ዘመኑን በሚዋጅ በሚዋጅ ህዝበ ክርስቲያኑን እና የቅዱሳን ለኛም ላንባቢውም እንድንካፈል ክርስቲያኑን እና የቅዱሳን ለኛም ላንባቢውም እንድንካፈል
Sin * Синксар - (Lивоти на светците) на амхарски и на англиски јазик.
Ks (የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Синксар (Синаксариум) православна црква Тевахедо
Во името на Отецот, Синот и Светиот Дух, Еден Бог Амин!
Со цел да научите од Синаксариумот или историјата и Lивотите на христијанските светци и да се подобрите во вашето христијанство, особено во црковниот живот во православната Тевахедо, ви препорачуваме да ја прочитате книгата, и за оние од вас кои не можеа да пристапат до оваа книга тука е апликација за неа што ги содржи главните приказни со слики што ја илустрираат приказната.
Повеќето светци се од ориенталната православна црква.
Оваа ориентална православна заедница е составена од шест автокефални цркви:
- етиопската православна црква Теваедо,
- Коптската православна црква на Александрија,
- сириската православна црква во Антиохија,
- ерменската апостолска црква,
- еритрејската православна црква Тевахедо, и
- Маланкара православна сириска црква.
- На амхарски и англиски јазик.
Продолжете да читате, разговарајте за она што сте го прочитале со други христијани и продолжете да ја споделувате апликацијата за сите христијани во светот.