ስንክሳር * Sinksar Saints History

Bevat advertenties
4,7
3,99K reviews
100K+
Downloads
Inhoudsbeoordeling
Iedereen
Screenshotafbeelding
Screenshotafbeelding
Screenshotafbeelding
Screenshotafbeelding
Screenshotafbeelding
Screenshotafbeelding
Screenshotafbeelding
Screenshotafbeelding
Screenshotafbeelding
Screenshotafbeelding
Screenshotafbeelding
Screenshotafbeelding
Screenshotafbeelding
Screenshotafbeelding

Over deze app

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!

ስንክሳር ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦታውም የተሰበሰበ ማለት ነው።
ይህ ሃይማኖቶታቸው የቀና የከበሩ አባቶች ፣ ከቅዱሳን ሰማዕታት ፣ ከጻድቃን ከነቢያት ከነቢያት ፣ ከሐዋርያት ከሊቃነ ጳጳሳት ፣ ከኤጲስቆጶሳት ፣ ከመነኮሳትም ሁሉ ከገዳማውያንም ከገድሎቻቸው አለቆችም ከድርሳናቸው የሰበሰቡትና ያቀነባበሩት አምላክን የወለደች እመቤታችን የከበረች ድንግል ማርያም ከአደረገቻቸው ድንቆች ተአምራቶችም የክብር ባለቤት የሆነ የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የበዓላቶቹን መታሰቢያ በዘመናት ሁሉ ሁሉ እስከ ዓመቱ ፍፃሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነቡት እንዲሰሙትም ይሆን ዘንድ ተዘጋጀ።

ይህንንም ቅዱስ መጽሐፍ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሽህ ሦስት መቶ ንጹሐን በሆኑ ሰማዕታት ዘመን ነው። የእሊህ የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ከእኛ ጋር ይኑር።

ለዘላለሙ አሜን !!

የቅዱሳንን ታሪክ ለማንበብ ከታሪካቸውም ለመማር እኛም በክርስትና ህይወታችን እንዲሁም በእለት የኑሮ የኑሮ እንቅስቃሴያችን ውስጥ ቅዱሳኑ እንዲራዱን እንዲያማልዱንም በሌላም መልኩ ከነሱ የክርስትና ህይወት በመነሳት ምን ማረግ እንችላለን ከቅዱሳኑ ታሪክ ምንን እማራለው የሚለውን እንድናስብ ይረዳናል ብሎ በማሰብ እንዲሁም በብዙ መፅሃፈ ስንክሳርን ማግኘት በማይችሉ ምእመናን ጥያቄ መሰረት ይህን የሞባይል የሞባይል እንዲሁም ከጉዋደኞቾ ፣ ቤተሰቦቾ ፣ የስራ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ከወዳጅ ዘመዶቾ በመሆን በመሆን ይጠቀሙበት ዘንድ ትልቁን የቤተክርስቲያን መፅሃፍ መፅሃፈ ስንክሳርን ጠቅለንም ባይሆን ፈጣሪ በፈቀደ የቻልነውን ሙሉውን ታሪክ ያልቻልነውን ደግሞ ታሪኩን ጨምቀን አቅርበናል።

እርሶም እኝህን መንፈሳዊ ታሮኮች ሰአት መድበው በቀን ቢያንስ ከ3—10 ደቂቃ ወስደው የእለቱን ስንክሳር እንዲያነቡ እንዲማሩበት ከወዳጆቾ ጋርም ውይይቶችን እኒዲያረጉበት እንመክራለን።

በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱት ብዙሃኑ ቅዱሳን ከ 6 ቱ እህታማማች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አብያተ ክርስትያናት ናቸው
እነዚህም አብያተ-ክርስትያናት: -
- የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ህንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

ያንብቡ ያነበቡትንም ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር በመሆን ይወያዩበት - አፕሊኬሽኑንም ለሌላቸው ያካፍሉዋቸው

ድጋፍዎ አስተያየትዎ አይለየን
ፈጣሪ ከቅዱሳኑ ይደምረን

አሜን !!

በዚህ እለት ማን ቅዱስ እንደሚከብር ያውቃሉ? ከነ ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋይ ይሁኑ። ይህንንም ስራ ሰርቶ ለማጠናቀቅ አመታትን የፈጀ ሲሆን በዚህ ስራ ላይ አብዛኞቹን ፅሁፎቹን በማዘጋጀት የላቀ ሚና ለተገበረው ለዲ / ን ዮርዳኖስ አበበ ምስጋናችን ከልብ ነው።

ዲ / ን ዮርዳኖስም ለብዙ አመታት እድሜውን ሙሉ መንፈስ ቅዱስ ባቀበለው መጠን ጎንደር በሚገኘዉ በዝክረ ቅዱሳን ጉባኤ የቅዱሳን ታሪክ በመማር ፣ በማንበብ ፣ በመተርጎም ፣ በመፃፍ ፣ በማዘጋጀት እና በማስተማር የኖረ የኖረ አገልጋይ ነው። ይህንንም እርሱ ያዘጋጃቸውን ፅሁፎች በነፃ ምዕመንን ለማስተማር በፌስ ቡክ ፣ ግራም ግራም እንዲሁም ለኛም በነፃ ሰጥቶን እኛም ዘመኑን በሚዋጅ መልኩ ህዝበ ክርስቲያኑን ለማስተማር እና የቅዱሳን በረከትንም ለኛም ላንባቢውም በአፕሊኬሽን መልክ አቅርበናል።

ስንክሳር * Sinksar - (Lives of Saints) in het Amhaars en Engels.

ስንክሳር (የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ Sinksar (Synaxarium) de orthodoxe Tewahedo-kerk

In de naam van de Vader, de Zoon en de Heilige Geest, één God Amen!

Om te leren van het Synaxarium of de geschiedenis en de levens van de christelijke heiligen en om beter te worden in uw christendom, vooral in het orthodoxe kerkelijk leven in Tewahedo, raden we u ten zeerste aan om het boek te lezen, en voor degenen onder u die hier geen toegang toe hadden. is een app ervoor die de belangrijkste verhalen bevat met afbeeldingen die het verhaal illustreren.

De meeste heiligen zijn afkomstig uit de oosters-orthodoxe kerk.

Deze oosters-orthodoxe communie bestaat uit zes autocefale kerken:
- de Ethiopisch-orthodoxe kerk van Tewahedo,
- de Koptisch-Orthodoxe Kerk van Alexandrië,
- de Syrisch-orthodoxe kerk van Antiochië,
- de Armeense Apostolische Kerk,
- de Eritrese orthodoxe kerk van Tewahedo, en
- de Malankara Orthodoxe Syrische Kerk.

- In het Amhaars en Engels.

Blijf lezen, bespreek wat je hebt gelezen met andere christenen en blijf de app delen voor alle christenen van de wereld.
Geüpdatet op
20 mrt 2024

Veiligheid van gegevens

Veiligheid van gegevens begint met inzicht in de manier waarop ontwikkelaars je gegevens verzamelen en delen. Procedures voor gegevensprivacy en beveiliging kunnen variëren op basis van je gebruik, regio en leeftijd. De ontwikkelaar heeft deze informatie aangeleverd en kan die in de loop van de tijd updaten.
Geen gegevens gedeeld met derden
Meer informatie over hoe ontwikkelaars aangeven welke gegevens ze delen
Geen gegevens verzameld
Meer informatie over hoe ontwikkelaars aangeven welke gegevens ze verzamelen
Gegevens worden tijdens de overdracht versleuteld
Je kunt de gegevens laten verwijderen

Beoordelingen en reviews

4,7
3,9K reviews
robel Kifle
2 mei 2023
Heelgoed geschreven
Vond je dit nuttig?
Een Google-gebruiker
26 april 2019
Kale hiwet yesmalna.betami xebuk app.
1 persoon vond deze review nuttig
Vond je dit nuttig?
Samuel Minale
27 april 2019
Dear Selu, Thank You
Een Google-gebruiker
12 juni 2019
እና ኣመሰገን ኣለ
Vond je dit nuttig?
Samuel Minale
8 juli 2019
እኛም ስለ ተጠቀሙበት እናመሰግናለን

Wat is er nieuw

- በተጠቃሚዎች ጥያቄ መሰረት ስንክሳርን በድምፅ ማዘጋጀት ጀምረናል ይህም ጅማሮ አፕሊኬሽኑ ላይ ተካቷል
- የየወሩን ስንክሳር ወደታች የየቁኑን ደግሞ ወደ ጎን ስክሮል እያረጉ በቀላሉ ማየት እንዲችሉ ተደርጓል
- የእንግሊዘኛው ስንክሳር ተካትቷል
- የአፕሊኬሽኑ መጠን ተቀንስዋል
- ፊት ለፊት ላይ በዛሬው ቀን የሚውሉትን ቅዱሳኖች ዝርዝር ማየት እንድትችሉ ተደርጎዋል
- ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ ተደርጓል
- የቅዱሳን ስዕላት ከነታሪኮቻቸው
- ቅዱሳን የሚውሉበት ቀን ከነታሪኩ
- ፅሁፉን ማስተለቅ ማሳነስ ያስችላል
- ታሪኩን ሼር ማድረግ ያስችላል
- የወሩን ብቻ ለማየት ያስችላል
- The English Synaxarium is Added