በሞባይል Banking, Transfer የተደረገን ብር፤ ብሩ መግባት አለመግባቱን፤ ማረጋገጥ የሚያስችል አፕ
በ 5 ባንኮችን የተላከን በር ፤ መግባት አለመግባቱን ማረጋገጥ ይችላል
Dashen Bank
Commercial Bank of Ethiopia (CBE)
Bank of Abyssinia
Amhara Bank
Tele-birr
በተለይ በካፌዎች እና ሆቴሎች ለሚሰሩ አስተናጋጆች እንዲሁም ነጋዴዎች የተገበያዩበትን ብር መላክ አለመላኩን፤ የባንክ አካውንት ብቻ በማስገባት፤ ማረጋገጥ ይችላሉ።
3 አይነት የማረጋገጫ አማራጮች አሉት፦
🧾 ከደረሰኙ ላይ የሚገኘውን QR ኮድ Scan በማድረግ ማረጋገጥ ይችላሉ።
📸 በUSSD ወይም ከ*889# የተላከን ብር ፎቶ በማንሳት ማረጋገጥ ይችላሉ
🔢 ብር የተላከበትን Transaction ቁጥር በቀጥታ ጽፈው በማስገባት በቀላሉ ማረጋገጥ ይችላሉ