መተርጎም አማረኛ መተርጎሚያ

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.6
177 ሺ ግምገማዎች
10 ሚ+
የወረዱ
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገጽ እይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገጽ እይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገጽ እይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገጽ እይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገጽ እይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገጽ እይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገጽ እይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገጽ እይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገጽ እይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገጽ እይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገጽ እይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገጽ እይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገጽ እይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገጽ እይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገጽ እይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገጽ እይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገጽ እይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገጽ እይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገጽ እይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገጽ እይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገጽ እይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገጽ እይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

ነፃ ተርጓሚ
 🇪🇹 ተርጉም - አረበኛ መተርጎሚያ

ከንግግር፣ ጉዞ፣ ትምህርት ጋር በተያያዘ ችግሮች አሉ? አንዱ የ Google Play ምርጥ መሳሪያዎችን ያውርዱ, iGlot.

አሁን በማንኛዉም ጊዜ ሞባይሎን ወይንም ታብሌቶን በመጠቀም ወዲያዉኑ ከ40 እና ወደ 100 የተለያዩ ቋንቋዎች መተርጎም ይችላሉ፡፡ በቀላሉ እንዲተረጎም የሚፈልጉትን ሀረግ ይፃፉ፣ የመነሻ ቋንቋዉን እና እንዲተረጎምልዎ የሚፈልጉትን ቋንቋ ይምረጡ፤ ከዚያም "Translate"/"ተርጉም" የሚለዉን ቁልፍ ይጫኑ፡፡ ከዚያም ከፅሁፉ በታች ባለዉ ሳጥን ዉስጥ ትርጉሙን ይገኙታል እንዲሁም ወደ ሌሎች አፕልኬሽኖች ለምሳሌ ኤስኤምኤስ፣ ዋትስአፕ፣ ፌስቡክ እና ሌሎች ላይ ኮፒ ለማድረግ/ለመገልበጥ ያስችላል፡፡

በተጨማሪም ቃላቶቹን በትክክለኛዉ ዘዬ የሚናገር ቁልፍ ስላስቀመጥን ስለተተረጎመዉ ቋንቋ የተሻለ መረዳት ይኖርዎታል፡፡ ቋንቋዎችን እየተማሩ ከሆነ ወይም ቋንቋዉ እንደመግባቢያ ወደሚያገለግለበት ሀገር እየተጓዙም ቢሆን ይህ አማራጭ የማይገኝነት ተርጓሚ ነዉ፡፡ ያለዚህ ምርጥ አፕልኬሽን መጓዝ የለብዎት!

ትርጉሞቹን ለጓደኞችዎ ማጋራት ከፈለጉ የፌስቡከ ግድግዳዎ ላይ በቀላሉ መለጠፍ እንዲሁም በዋትስአፕ፣ በኤሜል፣ በኤስኤምኤስ፣ ወይም በሌላ ማንኛዉም አይነት አፕሊኬሽን መላክ ይችላሉ፡፡

እንደ አጋጣሚ ሆኖ መፃፍ ካልቻሉ ወይም ሌላ ሰዉ በሌላ ቋንቋ እንዲያናግሮት ከፈለጉ በተርጓሚዉ ዉስጥ የሚገኘዉን የድምፅ መለያ መጠቀም ይችላሉ ወዲያዉኑም የተነገሩት ቃላት ለመነበብ እና ለመተርጎም ይችሉ ዘንድ ወደ ፅሁፍ ይቀየራሉ፡፡ እንዲሁ የማይክራፎን ምልክቱን ነክተዉ ንግግሮን ይቀጥሉ!

ይህ አፕሊኬሽን 100%/መቶበመቶ ነፃ እና ክፍት ቢሆንም ከትርጉም ሰርቨሩ ጋር ለመገናኘት የኢንተርኔት ግንኙነት (ዋይፋይ or 3ጂ) ሊኖርዎት ግድ ነዉ፡፡

100 የተለያዩ ቋንቋዎች በአገልግሎቱ ስለተካተቱ ያለገደብ በአንድ አፕልኬሽን መተርጎም ይችላሉ፡፡

በዚህ ተርጓሚ የሚሰጡ ቋንቋዎች፡ (en) ስፓኒሽ (es) እንግሊዝኛ (pt) ፖርቹጊዝ (de) ጀርመንኛ፣ (hu) ሀንጋሪያንኛ (ar) አረብኛ (id) ኢንዶኔዝያንኛ (bg) ቡልጋርይኛ፣ (ca) ካታላን (fr) ጣልያልንኛ (cs) ቼክ (ja) ጃፓንኛ (zh-CHS) ቻይንኛ (simp) (lv) ላቲቪያንኛ (zh-CHT) ቻይንኛ (trad), (lt) ሊቱያንኛ፣ (ko) ኮርያንኛ (ms) ማላይ (ht) ሃይታን፣ (no) ኖርዌያንኛ (da) ዳኒሽ (fa) ፐርሽያኛ (sk) ስሎቫክ (pl) ፖሊሽ (sl) ሰሎቬንያኛ (ro) ሮማንያኛ (et) ኢስቶንያኛ (ru) ራሽያኛ (fi) ፊኒሽ (sv) ስዊድሽ (fr) ፈረንሳይኛ፣ (th) ታይ (the) ግሪክ (tr) ተርኪሽ (I) ሄብሪው (uk) ዩክሬንያን (hi) ሂንዲ (ur) ኡርዱ (mww) ሂሞንግ ዳዉ፣ (vi) ቬተናምኛ (nl) ደች፡፡


ተርጓሚዉን ከወደዱት ይበልጥ ማሻሻል እንዲያስችለን በአዎንታዊ አስተያየትዎ ስለሚያበረታቱን እናመሰግናለን፡፡

ተርጓሚያችንን በመጠቀምዎ በጣም እናመሰግናለን!
የተዘመነው በ
5 ፌብሩ 2020

የውሂብ ደህንነት

ገንቢዎች መተግበሪያቸው እንዴት የእርስዎን ውሂብ እንደሚሰበስብ እና እንደሚጠቀምበት ላይ መረጃ እዚህ ማሳየት ይችላሉ። ስለውሂብ ደህንነት የበለጠ ይወቁ
ምንም መረጃ አይገኝም
4.6
177 ሺ ግምገማዎች
Wonedasen Amakalew (ወንድዬ)
26 ሜይ 2020
በጣም ጥሩ ጠቃሚ ነው
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
የGoogle ተጠቃሚ
1 ማርች 2020
ሰላም ነዉ
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Aster Hayle
13 ጁላይ 2021
Nice
1 ሰው ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?