Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር

10K+
Mga Download
Rating ng content
Lahat
Screenshot na larawan
Screenshot na larawan
Screenshot na larawan
Screenshot na larawan
Screenshot na larawan
Screenshot na larawan

Tungkol sa app na ito

መጽሐፈ ስንክሳር አስተጋብአ (ሰበሰበ) ከለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን አስተጉቡእ (ስብስብ) ማለት ነው ፡፡ ጥርቅምቅም ውጥንቅጥ የተቀያየጠ መድበል የተደባበለ ነገር ማለት ነው።

የሥላሴን አንድነትና ሦሥትነት ÷ የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ቅድመ ቅድመ የጻድቃንንና የሰማዕታትን የደናግልንና ምግባር የሚነገር መጽሐፍ መጽሐፍ መጽሐፍ የሚነገር የሚነገር መጽሐፍ መጽሐፍ መጽሐፍ መጽሐፍ የሚነገር የሚነገር የሚነገር የሚነገር የሚነገር የሚነገር የሚነገር የሚነገር የሚነገር የሚነገር የሚነገርየቤተ ክሲያንን ታሪክ ÷ የመቤታችንን ዜና የልጇንም በጎ ሥራ ​​ኹሉ በሰፊው ይናገራል። ትርጓሜውም በጽርእ የተሰብሰበ ስብስብ ማለት ነው። የቅዱሳን ነቢያትንና ሐዋርያትን ÷ የቅዱሳን ጻድቃንና ሰማዕታትን ÷ ሀይማኖታዊ ተጋድሎ ÷ ክርስቲያናዊ ፅናትና ግብር በአጠቃላይ ገቢረ ተአምራታቸውን ÷ ገድላቸወንና ገድላቸወንና ፡፡ ዕለተ የሚጽሐፍ መጽሐፍ መጽሐፍ ፡፡ ጠቅለል ባለ ቋንቋ መጽሐፈ ስንክሳር ዝክረ ቅዱሳን መጽሐፍ ነው ፡፡ መጽሐፈ ስንክሳር ከመጻሕፍተ ብሉያትና ሐዲሳት ÷ ከገድላትና ድርሳናት የተቀዳ በቤተ ክርስቲያን በየቀኑ የሚነበብ ዜና ቅዱሳን ነዉ ፡፡



የመጽሐፉ ስም ከዓመት እስከ ዓመት የሚነበብ የቅዱሳን ዜና ከየገድላቸው ባጭር ባጭር ቃል የተሰበሰበ እሉድ ምእላድ እስትጉቡእ ማለት ነው ፡፡

 እስከ ዓመት በአሉት ዕለታት የሞቱ የነቢያትን የሐዋርያትን የሰማዕታትን የጻድቃንን የመነኮሳት የደናግል በእግዚአብሔር ስም ለዐረፉ ታሪካቸውና ገድላቸው የተጻፈበት ወይም የሞቱበትንም ቀን የሚዐሳስብቀ መጽሐፈ ስንክሳር።።
Na-update noong
Okt 30, 2020

Kaligtasan ng data

Nagsisimula ang kaligtasan sa pag-unawa kung paano kinokolekta at ibinabahagi ng mga developer ang iyong data. Posibleng mag-iba ang mga kagawian sa privacy at seguridad ng data batay sa iyong paggamit, rehiyon, at edad. Ang developer ang nagbigay ng impormasyong ito at posibleng i-update niya ito sa paglipas ng panahon.
Walang data na ibinabahagi sa mga third party
Matuto pa tungkol sa kung paano inihahayag ng mga developer ang pagbabahagi
Walang nakolektang data
Matuto pa tungkol sa kung paano inihahayag ng mga developer ang pagkolekta
Ine-encrypt ang data habang inililipat
Hindi puwedeng i-delete ang data

Ano'ng bago

Support for target Android 10 (API level 29) included