Agelfano - አገልፋኖ

Enthält Werbung
500+
Downloads
Altersfreigabe
Jedes Alter
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot

Über diese App

'አገልፋኖ' ማለት አገልግል እና ፋኖስ ማለት ሲሆን። እኛ ሰዎች የተፈጠርነው እንደአገልግል ለሌሎች ሰዎች ውስጣችን ውስጥ ያለውን የመልካምነት ስንቅ በማጋራት ልጆች ሁሉ የቀናነት ብርሃናችንን አብርተን በመቸር በድምቀት የሚል ፍልስፍናን አራማጅና ራስን ዳግም የሚሰሩበት የሕይወት ማንቂያ መፅሐፍ ነው። ደራሲው ከፈለኝ ዘለለው ይባላል። የ "ሐዋዝ" በጎ ሀሳብ ማጋሪያ ምሽት ዋና አዘጋጅ ሲሆን በተጨማሪም የሕይወት ክህሎት አሰልጣኝ ነው። ደራሲው ከዚህ በፊት "የሻማ ብርሃን" እና "አሞዛ" የተሰኙ ሌሎች ሁለት የአዕምሮ ማጎልመሻ መፅሐፍትን በአማርኛና በእንግሊዝኛ ፅፎ ለንባብ በማብቃት ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቷል። በቅርቡም "ሐዋዝ" የተሰኘ አራተኛ አነቃቂ መፅሐፉን ለአንባቢያን ጀባ ይላል።
Aktualisiert am
13.07.2021

Datensicherheit

Was die Sicherheit angeht, solltest du nachvollziehen, wie Entwickler deine Daten erheben und weitergeben. Die Datenschutz- und Sicherheitspraktiken können je nach Verwendung, Region und Alter des Nutzers variieren. Diese Informationen wurden vom Entwickler zur Verfügung gestellt und können jederzeit von ihm geändert werden.

Neuigkeiten

New Features added