የማንቂያ ጥሪ ሰዓት

ማስታወቂያዎችን ይዟል
4.4
134 ሺ ግምገማዎች
10 ሚ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

የማንቂያ ጥሪ ሰዓት በድንቅ ሁኔታ የተነደፈ እና ለማንቂያ ደውል መስጀመሪያ ልዩ ስልቶች ያሉት አዲሱ የማቅለያ ዘዴ ነው፡፡

መተግበሪያው የተሰራው በተለዋዋጭ እና በብሩህ የማንቂያ ስልቶች ዙሪያ ነው፡፡ የሰዓት ሰቅ በሚቀየርበት ጊዜ ሰአቶቻችን ራሰቸውን የሚሞሉ ሲሆኑ እንዲሁም ቀድሞውኑ የተብራራ ቅንጅት አሏቸው፡፡ በስልክ እየተነጋገሩ ከሆነ እርሶን ሳይረብሽ የማንቂያ ደውሉ በዝቅተኛ ድምጽ ይድውላል፡፡ የማንቂያ ደውሉ እየደወለ አንድ ሰው ከደወለሎት፣ በራሱ ያቆም እና የስልክ ጥሪውን ድምጽ ያስማዎታል፡፡ የየማንቂያ ጥሪ ሰዓት እርሶን ከእንግልት ለማላቀቀ የተነደፈ ሲሆን ሁሉንም ፍላጎቶቾን ይቀበላል፤ እንዴት መንቃት እንደሚፈልጉ ወይም በህይወትዎ ውስጥ አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች እንዲያስታውስዎ፡፡

ከመጠነኛ ንድፍ በተጫመሪ፣ የማንቂያ ጥሪ ሰዓት አንስተኛ የሰርዓት ምንጮችን እንዲጠቀም አድርገን አደራጅተነዋል፡፡ እንደ ማንቂያ አሰተዳዳሪ ሆኖ ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል፡፡ እነዲሁም በቻርጀርዎ ላይ ሲቀመጥ እንደሚያምር የጠረጰዛ ሰዓት ሊያገለግል ይችላል፡፡ ምርጫው የእርሶ ነው፡፡

ሰለ አጠቃቀሙም አስበንበታል - የእኛ የነፃ ማንቂያ ጥሪ ሰዓት አሃዛዊ ሁኔታዎች ትልልቅ እና በቀላሉ ሊለዩ ከሚችሉ አሃዞች አሏቸው፣ ሰለዚህም በማንኛውም የብረሃን መጠን እና ከረጅም ርቀት ለማየት የማይስቸግሩ ናቸው፡፡

ባህሪያት

- 4 አይነት ቄንጠኛ የዲዛይነር ሰአቶች - አናሎግ ጨለማ፣ አናሎግ ብርሃን፣ አሃዛዊ ጨለማ፣ እና አሃዛዊ ብርሃን

- ስፍር ቁጥር የሌላቸው ማንቂያዎች እና ቆጣሪዎች - ለበርካታ ጊዜያት ይሙሏቸው፣ ተደጋጋሚ ወይም እንደገና የሚመጣ፣ ከራስዎ የስልክ ደምጽ ክምችት ክፍል

- ተለዋዋጭ እና ብልህ ስልት ለማንቂያ ደውል ማስነሻ

- የማንቂያ ጥሪ ሰዓት የእርሶን ፍላጎት ለማሟላት በርካታ የማስተካከያ አማራጮች አቅርቧል

- 3 አይነት ማስታወቂያዎች - ቀጠይ ማንቂያ ደውል፣ የልተሰማሙ ማንቂያ ደውሎች፣ አሁን የነቁ የማንቂያ ደውሎች

- አንዱ መጠን ለሁሉም ይሆናል - የማንቂያ ጥሪ ሰዓት ሰማርት ፎኖች ከትንሽ ሰክሪኖች እስከ ትልቅ ታብሌት ስክሪኖች የትግበራው መጠን ሳያግደው በእኩልነት የሚደግፍ የተለየ አርክቴክቸር ይጠቀማል፡፡

- ብልህ የትግበራ ቅንጅቶች - የሚፈልጉትን ሀሉንም አማራጮች በቀላሉ ያግኙ

- በሚወዱት ሙዚቃ ይንቁ

- የጊዜ ሰቅ በሚቀየርበት ጊዜ በራስ ሰር የሚሰተካከል

- የጽሁፍ ገደብ ሳይኖርብዎ ለማንቂያ ደዎሎች አመቺ ሰይሜ ይስጡ

- የማንቂያ ጥሪ ሰዓት የ12 ወይም የ24 ሰዓት ቅርጸትን ነው የሚጠቀመው

- ባትሪዎን ለመቆጠብ እና ለረዥም ጊዜ ለመጠቀም ራስ ሰር በራሱ አስተላላፊን ይጠቀሙ ወይም የማስተላለፊያ ሰዓቱን እራስዎ ያስተካክሉ

- የማንቂያ ጥሪ ሰዓት በተለይም ለሁለቱም ለጎን እና ለቁም ሁነታዎች የተዘጋጀ ነው

- ማሳወቂያዎችን የመፍቀድ እና የማሰናከል አማራጭ

- አጠቃላዩ የነፃ የማንቂያ ጥሪ ሰዓት ቆንጆ ቀላል ክብደት ያለው ሲሆን ለምሽት ጊዜ እንደሚያገልግል ሰዓትም ሊጠቀሙበት ይችላሉ

- የማንቂያ ጥሪ ሰዓት የተገነባው ከመነሻ ሲሆን ከትክክለኛ የእንክብል ድጋፍ ጋር ነው

- Android TV

- የማንቂያ ጥሪ ሰዓት ለሁሉም የታወቁ የማያ ንፅፅሮች እንዲያመች ተደርጎ የተሰራ ነው

- የእርስዎ ፍላጎት የእኛ ትእዛዝ ነው! የሚቀጥለው ሙሉ በሙሉ የሆነ የማንቂያ ጥሪ ሰዓት ባህሪይ ምን እንደሚሆን እራስዎ ይምረጡ – ኢሜይል ይላኩልን ወይም አስተያየትዎን ከምክር ጋር ይስጡን፡፡


ከእኛ ጋር ይገናኙ እና ስለ መተግበሪያዎቻችን አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ፡ http://www.facebook.com/macropinch
http://twitter.com/macropinch
http://www.facebook.com/macropinch
የተዘመነው በ
2 ዲሴም 2023

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
የመተግበሪያ መረጃ እና አፈጻጸም እና መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ ሊሰረዝ አይችልም

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.4
124 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

* Active alarm screen will always pop-up on Android 9 or lower.
* A couple of crash fixes