1C ትልቅ የፊደል ገበታ Lite

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
3.9
1.43 ሺ ግምገማዎች
100 ሺ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

እድሜዬ 58 ዓመት ሲሆን እይታዬም ዝቅ ያለ ነው። በእጄ ላይ ያሉት ጣቶች እንጅ ቀጭን የክብሪት እንጨት አደሉም - ለዚህም ነው ይህንን የፊደል ገበታ ለራሴ የሰራሁት። እድሜዎት ከ 35 ዓመት በታች ከሆነና ምንም አይነት የእይታ ችግር ከሌለብዎት፣ እባክዎትን ይህንን የፊደል ገበበታ አይጠቀሙት። የሚፈልጉት ወደፊት ነው። ምናልባት የወላጆችዎን የዓይን ሁኔታ ለመመርመር ግን ጥሩ ሊሆን ይችላል።

Eugene Sotnikov, 1C Wearable

ይህ ማራኪ የአንድሮይድ የፊደል ገበታ ትልልቅ ፊደላትን ለማቅረብ 100% የስልክዎትን እስክሪን መጠቀም የሚያስችል ሲሆን ይህም ትንንሽ እስክሪን ላላቸው ስልኮች እና ሌሎች መገልገያዎች እንዲሁም ትልልቅ ጣቶች ላላቸው ሰዎች ወደር የማይገኝለት እንዲሆን ያደርገዋል (100% የሚለው ለማስታወቂያ ሲባል የቀረበ አይደለም - በትክክልም 100% ነው)። ወደ 100% የማሳያ ሞድ ለመቀየር ያንሸራቱት።
ይህ ትልቅ የፊደል ገበታ የዓይን እይታዎን የሚጠብቅ ሲሆን በዓይን ላይ የሚኖር ጫናንም ይቀንሳል።
ትልቅ የፊደል ገበታ ላይ ያሉ ፊደላት ለመንካት ቀላል ናቸው - ያም ማለት በጽሁፍ ጊዜ የሚፈጠሩ ስህተቶችን ዝቅተኛ ይሆናሉ።
ለአንድሮይድ የተዘጋጀው የዚህ ትልቅ የፊደል ገበታ ንድፍ ለመማር ቀላል ነው - QWERTY የፊደል ገበታ ሲሆን በጥበብ በጣም ትልቅ ወደሆነ የፊደል ገበታ የተጨመቀ ነው፣ ይህም ለትልልቅ እጆች ተመራጭ እንዲሆን ያደርገዋል።
1C ትልቅ የፊደል ገበታ በመጠቀም በተለያዩ ቋንቋዎች መገልገል ይቻላል፥

የ አማርኛ የፊደል ገበታ (Amharic keyboard)
english keyboard
deutsch tastatur (german keyboard)
clavier français (french keyboard)
teclado español (spanish keyboard)
tastiera italiana (Italian keyboard)
русская клавиатура (russian keyboard)
казақ пернетақта (kazakh keyboard)
dansk tastatur (danish keyboard)
nederlandse toetsenbord (netherlands keyboard)
srpska тастатура (serbian keyboard)
svenska tangentbord (swedish keyboard)
teclado português (portuguese keyboard)
한국어 키보드 (korean keyboard)
ceská klávesnice (czech keyboard)
polski klawiatury (polish keyboard)
türkçe klavye (turkish keyboard)
українська клавіатура (ukrainian keyboard)
беларуская клавіятура (belarusian keyboard)
башҡорт клавиатура (bashkir keyboard)
татар клавиатура (tatar keyboard)
lietuvos klaviatūra (lithuanian keyboard)
latvijas tastatūra (latvian keyboard)
magyar billentyűzet (hungarian keyboard)
eesti klaviatuuri (estonian keyboard)
azərbaycan klaviatura (azerbaijan keyboard)
türkmen klawiatura (turkmen keyboard)
клавиатураи тоҷикӣ (tajik keyboard)
tastatură română (romanian keyboard)
ქართული კლავიატურა (georgian keyboard)
հայերեն ստեղնաշար (armenian keyboard)
кыргыз клавиатура (kyrgyz keyboard)
اردو کی بورڈ (urdu keyboard)
ελληνικό πληκτρολόγιο (greek keyboard)
แป้นพิมพ์ภาษาไทย (thai keyboard)
מקלדת עברית (hebrew keyboard)
لوحة المفاتيح العربية (arabic keyboard)
हिंदी कीबोर्ड (hindi keyboard)
गुजराती कीबोर्ड (gujarati keyboard)
日本語 (平仮名) (japanese keyboard)
የተዘመነው በ
12 ማርች 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
አካባቢ እና መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
አካባቢ እና መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.0
1.36 ሺ ግምገማዎች