163 ቋንቋዎችን በአማርኛ ይማሩ | Bluebir

የውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.2
14.4 ሺ ግምገማዎች
1 ሚ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

በ 146 ቋንቋዎች የቀረቡ የድምጽ ትምህርቶችን በመጠቀም 163 ቋንቋዎችን መናገር ይማሩ።.



አስቀደመን ካዘጋጀናቸው 11,000,000 የድምጽ ትምህርቶች ውስጥ የፈለጉትን ይምረጡ ወም ደግሞ እርስዎ በሚፈልጉት ነገሮች ዙሪያ ብቻ የሚያተኩር ትምህርት ይፍጠሩ።

የሚማሩት ለስራ ከሆነ፣ 60 ለሚሆኑ የተለያዩ የስራ አይነቶች የሚረዳ የግል ትምህርት መፍጠር ይችላሉ።

Bluebird በሳይንስ የተረጋገጠውን በየተወሰነ ጊዜው መደጋገም የሚባለውን ቴክኒክ የሚጠቀም ሲሆን ይህም በፍጥነት እንዲማሩ እና እንዳይረሱ ያስችላል። ያዳምጡ ቀጥሎ ይድገሙት - ቀላል ነው።

163 ቋንቋዎችን ይማሩ። ምንም መፃፍ ወይም መነካካት አያስፈልግም። ስፖርት እየሰሩ፣ እያበሰሉ፣ ስራ እየሰሩ፣ ወይም በቤትዎ እየተዝናኑ ይማሩ። በተጨማሪም የ Bluebird ትምህርቶችን ከ Google Home ወይም ቴሌቪዥን ጋር በማያያዝ መጠቀም ይችላሉ።

ለእያንዳንዱ ቋንቋ፣ እነዚህ ይማራሉ፡

* 2,000 አዘውትረው የሚጠቀሙባቸው ቃላቶች። (የቋንቋው ተናጋሪዎች ከሚናገሩት ውስጥ 84% የሚሆኑት እነዚህ ናቸው።)

100 ግሶች - ያለፈ ጊዜ፣ የአሁን እና የወደፊቱን የሚገልጹ ጥምር ዓረፍተ-ነገሮችን።

* በግልዎ የተሟላ ዓረፍተ-ነገር እንዴት እንደሚሰሩ።

* በየቀኑ የሚገጥምዎን ብዙ አጋጣሚዎች እንዴት እንደሚያስተናግዱ።

* ከባድ የሆኑ ውይይቶችን እንዴት መረዳት እንደሚችሉ።

የግል የቋንቋ ትምህርት

የ Bluebird የግል ቋንቋ ትምህርት መማሪያ ከ ወር እስከ አመት ድረስ የሚወስድ ሊሆን የሚችል ሲሆን፣ በተጨማሪም በእድሜ፣ ችሎታ እና ባለዎት ጊዜ ላይ ተመርኩዞ ሊዘጋጅ ይችላል። ለምሳሌ፦ የአንድ አመት የግል መማሪያዎ 260 የድምጽ ትምህርቶችን ሊይዝ ይችላል። የፈለጉትን ያህል ኮርስ መፍጠር ይችላሉ - ምንም ገደብ የለውም።

ዓለም አቀፋዊ አቀራረብ

Bluebird ለዓለማችን የቋንቋ መማሪያን አዲስ ስልት ይዞ መጥቷል። የፈለጉትን 163 ቋንቋዎች በተለያዩ 146 የቋንቋ የድምጽ ትምህርቶች መማር ይችላሉ። ይህም ማለት 23,798 የተለያዩ የቋንቋ አይነቶችን ማለት ነው፤ 5 ሚሊዮን ሪከርድ የተደረጉ የድምጽ ትምህርቶችን (ማለትም 628 የትምህርት ዓመታት ማለት ነው)፤ በተጨማሪም ለእርስዎ ብቻ ብለው የሚፈጥሯቸውን ትምህርቶችን ይይዛል ማለት ነው።

ለሁሉም ሰው

ለጉዞ እንዲረዳዎ ወይም ለመዝናኛ፣ ለትምህርት፣ ወይም ለስራ ፈልገውት ቋንቋ መማር ከፈለጉ Bluebird የሚያስፈልግዎትን በሙሉ በቀላል እና እንዳይረሱት አድርጎ ያስተምርዎታል። ከቤተሰብዎ ጋር በአንድ ላይ ሆነው የሚማሩበትን የቋንቋ ትምህርት Bluebird ይዞልዎት መጥቷል።

ወደር የማይገኝለት ትምህርት እና ጥራት

Bluebird በዓለም ላይ ካሉት ሁሉ እጅግ ሰፊ የቋንቋ መማሪያ ያቀረበ ሲሆን፣ በየቋንቋው ቢያንስ 10,000 የሚሆኑ የመመሪያ ዓረፍተ-ነገሮችን አካቷል። እያንዳንዱ የ Bluebird ትምህርት ከ 15 እስከ 45 ደቂቃ የሚወስድ ሲሆን በአማካይ አንዱ ኮርስ 30 ደቂቃ ይፈጃል። ካሪኩለማችንን ያዘጋጁት መምህራን ሲሆኑ ትርጉሙን ደግሞ የሰሩት ልምድ ያላቸው ተርጓሚዎች ናቸው፤ ተራኪዎቻችን ፕሮፌሽናል የድምጽ አክተሮች የሆኑ የቋንቋው ተናጋሪዎች ናቸው፤ እንዲሁም ድምፁን የምንቀርፅበት ጥራቱን በጠበቀ ስቱዲዮ ውስጥ ነው።

በአፍ መፍቻ ቋንቋዎ ይማሩ

በ 146 ቋንቋዎች የድምጽ ትምህርቶችን ይዘናል
የተዘመነው በ
9 ኤፕሪ 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
የግል መረጃ
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.2
13.7 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

Bug fixes and performance improvements.