ዜሮ እናቶች ሞት ነፍሰጡር ሴቶችን ከሞት ለመታደግ የሚደረግ አለማቀፍ እንቅስቃሴ ሲሆን አዲስ የሚወልዶቸው ጨቅላዎች ተንቀሳቃሽ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ጤናማ የእርግዝ ሂደት መረጃዎችንና የድንገተኛ ክብካቤ እንዲያገኙ ማድረግ ነው።
ዜሮ የእናቶች ሞት አፕልኬሽን ዋና የሚባሉ ወላዶች ፣አዲስ ለሚወለዱ ጨቅላዎችና ህፃናት ጤና መረጃን ያደርሳል። ጤናማ እርግዝና ሂደት መረጃ እና አዲስ የሚወለዱትን እንዴት መንከባከብ እንደሚቻል ለነፍሰጡር ሴቶች ለአዲስ እናቶች እና ቤተሰቦች እንዲሁም በጤና ማእከላት ላይ ላሚሰሩ የጤና ባለሙያዎች እገዛ በማድረግ በችሎታና በእውቀት መካከል ድልድይ በመሆን ክፍተቱን በማጥበብ በአለም አቀፍ ደረጃ የሚከሰተውን እናቶችና የጨቅላ ህፃናት ሞትን ለመቀነስ ይረዳል።
ዜሮ እናቶች ሞት በአፍሪካ የተሻለ ልማት፣ ሚሊና 2025 “ሴቶችና ፈጠራ” ድርጅትና አለም አቀፍ ዶክተሮች ፕሮጀክት ቁልፍ ከሆኑ አለም አቀፍ ቴክኒካል አጋሮች እንዲሁም ዩኤንኤድስ ኤርቴል፣ አለም ዓቀፍ ትብብር ፎረም እና ዜድኤምኪው የተመሰረተ አለም አቀፍ የጋራ ትብብር ነው፡፡