¡Encuentra el amor y cásate!
Tidarfelagi.com es un sitio web de citas y una aplicación móvil etíopes centrados en el matrimonio. No es sólo un sitio de citas, ¡este sitio es donde las personas encuentran una relación romántica sólida y duradera y se casan!
በአሁኑ ሰአት የአኗኗር ዘይቤያችን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተቀየረ የመጣበት ወ ቅት ላይ ነን። የዕለት ተለት ማህበራዊ ግንኙነታችን በእጅ ስልካችን ውስጥ የሚያልፍ ሆኗ ል። ብዙውን ሰአታችንንም በስልካችን ላይ እንደምናሳልፍ ይታወቀቃል። ስለሆነም ሰዎችን ለመተዋወቅና ግንኙነትን ለማዳበር ከተለመደው የተለየ መ ንገድ መከተል የግድ ይሆናል።
በቅርቡ በተደረገ ጥናት መሰረት ከአምስት የፍቅር ግንኙነቶች ውስጥ አንዱ በኦንላይን የሚጀመር እንደሆነ ያሳያል። ይህንንም ሁኔታ በመረዳት ለኢትዮጵያውያን የሚሆን፣ ከጊዜው ጋር የሚሄድና በቀላሉ በሚፈልጉት መስፈርት የፍቅር አጋርዎን በኦንላይን ማግኘት የሚችሉ በትን ድረገፅና መተግበሪያ አዘጋጅተናል።
መተግበሪያውን ከ ጉግል ፕለይ ስቶር በማውረድ ወይንም ድረገጹ ላይ በመሄድ መሰረ ት የተሟላ መረጃ ይምሉ። የርሶን ማች ለማግኘት መተግበሪያው ላይ ገብተው ከታች Partidos የሚለውን በተን ተ ጭነው የርሶን ማች ማየትና የሚፈልጉት ሰው ፎቶ ላይ በመጫን ፕሮፋይል ውስጥ ገ ብተው "Mensaje" የሚለውን በተን በመጫን የትውውቅ መልዕክት በመላክ፤ በመተዋወቅና በመግባባት፤ ግንኙነትን በመፍጠርና በማጠናከር የፍቅር አጋርዎን ማግኘት ይችላሉ።
tidarfelagi.com መስፈርት የፍቅር አጋርዎን ማግኘት የሚችሉበት ድረገፅና እና መተግበሪያ ነው ።
tidar felagi - Aplicación de citas etíope centrada en el matrimonio
tidarfelagi - Aplicación de citas etíope
Última actualización
29 ago 2023