ኖርዌይኛ ቋንቋ ይማሩ - 5,000 አገላለፆች

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.1
733 ግምገማዎች
50 ሺ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

ይጫወቱ፣ይማሩ እና ይናገሩ – ለኖርዌይኛ ዉይይት የሚሆኑ የተለመዱ ሀረጎችን ይወቁ!
✔ 5000 ለዉይይት የሚረዱ ጠቃሚ ሐረጎች፡፡
✔ ኖርዌይኛን በአፍ መፍቻ ቋንቋዎ ይማሩ (60 ቋንቋዎች ተካተዋል)፡፡
✔ በአጭር ጊዜ ለመማር የሚረዳ ተመራጭ ነጻ አፕሊኬሽን፡፡

በእለት ከእለት ዉይይቶች ላይ ኖርዌይኛን በደንብ ይናገሩ
ኖርዌይኛን ይማሩ አፕሊኬሽንን በመጠቀም፣ በጨዋታዉ እየተደሰቱ በዚያዉም ከ 5000 በላይ ለአጭር ዉይይቶች የሚጠቅሙ የኖርዌይኛ ሐረጎችን ማወቅ ይችላሉ! ኖርዌይኛ ቋንቋ ተናጋሪ በሆነ ሀገር ላይ ጉብኝት እያደረጉ ያሉ ወይም የዉጪ ሀገር ቋንቋ ለመናገር የሚፈልግ/የምትፈልግ ሰዉ ቢሆኑ፣ ይህ አፕሊኬሽን የኖርዌይኛ ሐረጎችን ፈጣን፣ቀላል እና በሚያዝናና መንገድ መማር እንዲችሉ ይረዳዎታል፡፡

የእኛ የነጻ አፕሊኬሽን የተሻለ የሆነበት ምክንያት
✔ ምንም አይነት የኢንተርኔት ግንኙነት አያስፈልገዉም – በፈለጉበት ቦታ እና በፈለጉት ሰዓት መጫወት ይችላሉ(ኦፍላይን)
✔ 5000 የተለመዱ ሐረጎች – ኖርዌይ ዉስጥ ያለ የአፍ መፍቻ ቋንቋዉ ኖርዌይኛ የሆነ/ች ሰዉ ቃላቶቹን እንዴት እንደሚናገራቸዉ የሚያስረዱ የድምጽ ቅላጼዎች እና የፊደል ገለጻዎች አሉት፡፡
✔ 11 አዝናኝ ጨዋታዎች – የማዳመጥ፣የመጻፍ እና የመናገር ብቃትዎን ለማሳደግ የሚያደርጉትን ልምምድ የሚያግዝ አዲስ ፈጠራ የታከለበት አቀራረብ፡፡
✔ 4 የመማሪያ ደረጃዎች: ጀማሪ፣ መካከለኛ፣ የላቀ እና ከፍተኛ ብቃት ያለዉ/ላት፡፡.
✔ 20 ክፍሎች በ 145 ንዑስ ክፍሎች ተከፋፍለዉ – የትኛዉን እና በየትኛዉ ጊዜ እያንዳንዱን ሐረግ መናገር እንዳለብዎት ማወቅ ለማስቻል ሲባል የተዘጋጁ፡፡

የኖርዌይኛ ዉይይት ክፍሎች: ሰላምታዎች፣ ከጓደኞች ጋር ዉይይቶች፣ መሰረታዊ አረፍተ ነገሮች፣ ጉብኝት፣ ትራንስፓርት፣ ሆቴል፣ ሬስቶራንት፣ ምግብ፣ ግብይት፣ ስራ፣ ቢዝነስ የመሳሰሉት፡፡

የኖርዌይኛ ቃላት አጠቃቀም ችሎታዎን ለማሻሻል የሚረዱ ተጨማሪ አማራጮች
✔ ከሐረግ መጽሀፍ ዉስጥ እርስዎ በበለጠ የለመዱትን አገላለጽ መፈለግ እና ለወደፊቱ በቀላሉ እንዲያገኙት ማስቀመጥ፡፡
✔ “ያልተቀናበሩምድቦች” አማራጭ ክፍሎችን፣ንዑስ ክፍሎችን እና ጨዋታዎችን ያለቅደም ተከተል መምረጥ ያስችሎታል፡፡
✔ 60 ቋንቋዎች – የየትኛዉም ሀገር ተወላጅ ቢሆኑ እያንዳንዱን ሐረግ በቀላሉ ማስታወስ እና መናገር ያስችሎታል፡፡

ስለ FunEasyLearn:
FunEasyLearn በአለም ላይ የሚገኙ ሰዎች የዉጪ ሀገር ቋንቋዎችን በነጻ እንዲማሩ ለማገዝ በርካታ አፕሊኬሽኖችን አበልጽጓል፡፡ FunEasyLearn አፕሊኬሽኖች የኖርዌይኛ ብቃትዎን፡ የመናገር፣ የማዳመጥ እና ሰዋሰዉ ችሎታዎን ለማሻሻል ይረዳዎታል፡፡ የአፕሊኬሽኖቹ መዝገበ ቃላት ለእያንዳንዱ የተለመደ ሐረግ የተቀዳ የሰዉ ድምጽ ቅላፄ አለዉ ይህም የዉጪ ሀገር ቋንቋን የመናገር ብቃትዎን ያሻሽላል፡፡

ለጉብኝት፣ለቢዝነስ ወይም ለመዝናኛ ኖርዌይኛን በቀላሉ እና በደንብ ይናገሩ!
የተዘመነው በ
23 ኤፕሪ 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
የግል መረጃ
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.2
690 ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

- Multilevel Selection Feature added.
- Deaf Mode added.
- Native keyboard feature added.
- Bug fixes and performance improvements.
New native languages, contents, levels and features are added regularly.

Our bee fixes bugs instantly.

Follow us on Facebook, Twitter and Instagram @funeasylearn