የትዳር ትምህርት

· Dag Heward-Mills
5.0
4 reviews
Ebook
348
Pages
Eligible

About this ebook

 በዚህ ለየት ባለ መጽሐፍ ውስጥ ዳግ ሂዋርድ ሚልስ ስለ ትዳር ሰፋ ያለ ተጨባጭ ነገሮችን ያሳዩናል። ይህ ልዩ ምጽሐፍ ለአስተማሪውም ሆነ ለትዳር ጥንዶቸ ዝግጁ መገልገያ ነው። ትዳራችሁን የሚያሳምሩ እና የሚያስደስቱ ጠቋሚ ነገሮችን በእርግጥ ያገኙበታል።  
ይህ መጽሐፍ ከጋብቻ በፊት በትዳር ውስጥ እና ከትዳር በኋላ ላሉት ለሰው ልጆች ህብረት ውድ የሆኑ መሰረታዊ እና ተግባራዊ መረጃዎችን ያዘለ ነው። ስለ ወሲብ፤ ስለ ውልደት፤ ስል እርግዝና እና ልጅ ከመጣ በኋላ በሰው አካል አስተምሮ ላይ ተመርኩዞ በትልቅ ጥናት ተደርጎበት የተዘጋጀ ነው። የመጽሐፉ ዋነኛነት ውስብስብ ያለን መረጃ ቀላል እና ለመረዳት በሚያስችል መንገድ  የዶክተር ዳግ ሂዋርድ ሚልስ አቀማመጥ ነው። በአጠቃላይ ሰለ ትዳር ገለጻ ፤ በጣም የጠለቅ፣ ለአጠቃቀም ቀላል በሆነ መንገድ የቀረበ መጽሐፍ ነው።

ሰለ ጋብቻ ምክር የቢሾፕ ዳግ ሂዋርድ ሚልስ መጽሐፍ አቻ የልውም። የህክምና ዶክተር መሆኑ በግልጽ ያሳያችውና ያንጽባረቃችው፣ በተለይ በግል የህክምና አይኖቹ አገላልጽ የዚህን መጽሐፍ ልዩ መሆኑን ያንጽባርቃል። 
ኤድዊን ሞርጋን ኦጎ፣ የጋና የህክምና ዩኒቨርስቲ አስተማሪ 

Ratings and reviews

5.0
4 reviews

Rate this ebook

Tell us what you think.

Reading information

Smartphones and tablets
Install the Google Play Books app for Android and iPad/iPhone. It syncs automatically with your account and allows you to read online or offline wherever you are.
Laptops and computers
You can listen to audiobooks purchased on Google Play using your computer's web browser.
eReaders and other devices
To read on e-ink devices like Kobo eReaders, you'll need to download a file and transfer it to your device. Follow the detailed Help Center instructions to transfer the files to supported eReaders.