የመጽሐፍ ቅዱስ መተግበሪያ ለልጆች

4.5
370 ሺ ግምገማዎች
50 ሚ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

መጽሐፍ ቅዱስ ለልጆች ከ ዩ ቨርዥን ቤተሰብ መተግበሪያዎች አዲሱ አባል ነው። ለ አንድሮይድ ዘመናዊ ስልኮች እና ታብሌቶች አሁን ይገኛል ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ለልጆች መተግበሪያ ሁል ጊዜም ሙሉ በሙሉ ነፃ ነው! ልጆች ትላልቅ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮችን በመስተጋብራዊ እና በሚያምሩ አኒሜሽን ይመርምራሉ ፡፡ የ መጽሐፍ ቅዱስ ለልጆች መተግበሪያ ልጆች ደጋግመው እንዲመለሱ ለማበረታታት የተቀየሰ በአስደሳች ይዘቶች የተሞላ ተሞክሮ ነው። ለእግዚአብሔር ቃል የዕድሜ ልክ ፍቅር መጀመሪያ ነው ፡፡ ቀላል፤ ለህጻናት ተስማሚ፤በቀለማት ያሸበረቁ ሥዕሎች፤ በንቃት የሚንቀሳቀሱ አኒሜሽኖችን እና መጽሐፍ ቅዱስን ወደ ሕይወት የሚያመጡ ይዘቶችን ያካተተ ነው። ልጆች የተማሩትን እንዲያስታውሱ ለመርዳት ታስበው የተዘጋጁ አስደሳች እንቅስቃሴዎች እና ልዩ ልዩ ፈተናዎች ልጆች ሽልማት እንዲያገኙ ያስችላቸዋል። ዩ ቨርዥን ከ ዋን ሆፕ ጋር በመተባበር ፡፡ የእርስዎ የግል በአንድሮይድ። የ መጽሐፍ ቅዱስ ለልጆች መተግበሪያ በ ኤስ ዲ ካርድዎ ላይ ማንበብ/መፃፍ ይጠይቃል፡፡ ምክኒያቱም መተግበሪያው ወደ መሳሪያዎ ማውረድ የፈለጉትን ታሪኮች የሚያከማቸው በዚያ ነው። የመጽሐፍ ቅዱስ መተግበሪያው ማሳወቂያዎችን ወደ የድሮ የ አንድሮይድ ሥሪቶች ለመላክ እንዲረዳ የመሣሪያ መለያ ዝርዝር መዳረሻ ይጠይቃል።አካባቢ-የእኛ ትንታኔዎች ጥቅል መተግበሪያችን ታዋቂ የሆነበትን ቦታ ለመማር እኛን ለመርዳት ግምታዊ አካባቢን ይጠቀማል ፡፡ መረጃው ጥቅም ላይ የሚውለው በአንድ ግለሰብ ደረጃ ላይ ሳይሆን በአንድ አጠቃላይ ደረጃ ላይ ብቻ ነው።
* የሰጠንን ማንኛውንም የግል መረጃ አንሸጥም ፣ ወይም ያለፍቃድዎ አናጋራም ፡፡ የግላዊነት መመሪያችንን በ http://youversion.com/privacy ላይ ማንበብ ይችላሉ።

ከ ዩ ቨርዥን ጋር ይገናኙ

• የፌስቡክ ገፃችንን ላይክ ያድርጉ : - http://facebook.com/youversion
• በ ትዊተር ላይ ይከተሉን: - http://twitter.com/youversion
• የቅርብ ጊዜውን በጦማሪያችን ይከታተሉ: - http: //blog.youversion.com
የተዘመነው በ
6 ማርች 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
የግል መረጃ፣ የመተግበሪያ እንቅስቃሴ እና 2 ሌሎች
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
የግል መረጃ፣ የመተግበሪያ እንቅስቃሴ እና 2 ሌሎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ
የPlay ቤተሰቦች መመሪያን ለመከተል ቆርጠዋል

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.5
313 ሺ ግምገማዎች
Fikadu worku
26 ማርች 2022
Lover
8 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Lema Mamuye
12 ሜይ 2021
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ምርጥ ነው
13 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?

ምን አዲስ ነገር አለ

የሳንካ ጥገናዎች እና የአፈጻጸም ማሻሻያዎች