4 ኪታቦች-በኡስታዝ አብዱል ቃዲር ሁሴን

Content rating
Everyone
0+
Downloads
Content rating
Everyone
Learn more
Screenshot image
Screenshot image
Screenshot image
Screenshot image
Screenshot image
Screenshot image

About this app

ይህ መተግበሪያ መሰረታዊ ኪታቦችን በቀላሉ እንዲማሩ እና እውቀትዎን እንዲያዳብሩ የተዘጋጀ ነው። መተግበሪያው ቁልፍ አህካሞችን እና የዐቂዳ ኪታቦችን በድምጽ፣ በፒዲኤፍ (PDF) እና በፈተናዎች መልክ ይዟል።

የተካተቱ ኪታቦች:
- ኪታብ ተውሒድ - ስለ አላህ አንድነት እና የተውሒድ መማሪያ
- ኡሱል ሠላሳ (ሦስቱ መሰረቶች) - እያንዳንዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ ሶስቱ መሰረታዊ ጉዳዮች
- አልቃዋዒዱል አርበዕ (አራቱ ህጎች) - ስለ ሽርክ እና ተውሒድ የሚለዩ አራት ህጎች
- ሹሩጡ ሷላት ወአርካኑሃ ወዋጅባቱሃ - የሰላት ቅድመ ሁኔታዎች፣ ማዕዘናት እና ግዴታዎች

ትምህርቶቹ በኦዲዮ፣ ፒዲኤፍ (PDF) አና ፈተናዎች ተዘጋጁ ናቸው።

የትምህርቶቹ አቅራቢ፡ ወንድም አብዱል ቃዲር ሁሴን አደም
4 ወሳኝ ኪታቦች በ 1አፕ
Updated on
Sep 3, 2026

Data safety

Safety starts with understanding how developers collect and share your data. Data privacy and security practices may vary based on your use, region, and age. The developer provided this information and may update it over time.
  • No data shared with third parties
    Learn more about how developers declare sharing
  • No data collected
    Learn more about how developers declare collection