የሶላት መማሪያ | Salat Guide

Content rating
Everyone
0+
Downloads
Content rating
Everyone
Learn more
Screenshot image
Screenshot image
Screenshot image
Screenshot image
Screenshot image
Screenshot image

About this app

ማንኛውም ኢባዳ ተቀባይነት እንዲያገኝ የነብዩን (ﷺ) ሱና መከተል ግድ ነው።"

አላህ (ሱ.ወ) አምልኮታችንን እንዲቀበለን በነብዩ ሙሐመድ (ﷺ) ፈለግ መጓዝ እና የሰላትን ሕግጋት በትክክለኛ መንገድ መማር ተገቢ ነው። የሰላት መመሪያ መተግበሪያ ከንጽሕና ጀምሮ እስከ ሰላት አፈጻጸም ድረስ ያሉትን አስፈላጊ ነጥቦች በቁርአን እና በሱና ላይ ተመስርቶ በቀላሉ በሚረዱት መልኩ ያቀርብልዎታል።

በመተግበሪያው ውስጥ የሚያገኟቸው ዋና ዋና ይዘቶች፦

- ጣሃራ (ንጽሕና)፦ የነጃሳ ዓይነቶች፣ የኢስቲንጃ ሕጎች፣ ትክክለኛ የውዱእ አፈጻጸም፣ የውዱእ አፍራሽ ነገሮች፣ ተየሙም፣ እና የጉስል (የመታጠብ) ሕግጋት።

- ከሰላት በፊት፦ የአዛን እና ኢቃማ ሕጎች፣ ወደ መስጂድ ሲሄዱ እና ሲገቡ የሚባሉ ዚክሮች።

- የሰላት አፈጻጸም፦ የሰላትን ደረጃዎች በዝርዝር፣ ኹሹዕ፣ የሶላት አበላሾች (ሙብጢላት)፣ የሱጁድ አስ-ሳህው (የመርሳት ሱጁድ) እና ከፈርድ ሶላት በኋላ የሚባሉ አዝካሮች።

- ልዩ ሶላቶች፦ የሱና ሶላቶች (ረዋቲብ)፣ የጀመዓ፣ የታመመ ሰው፣ የጁምዓ፣ የጀናዛ፣ የዒድ እና የግርዶሽ ሶላት ሕግጋት።

- የአጫጭር ሱራዎች ማብራሪያ።


የመተግበሪያው ገጽታዎች፦
- ለአጠቃቀም ቀላል፦ የተደራጀ የምስል፣ የድምጽ እና የጽሁፍ ምሳሌዋች።
- ትክክለኛ መረጃ፦ በኢስላማዊ ምንጮች ላይ የተመሰረተ።
- ለሁሉም፦ ለጀማሪዎችም ሆነ መረጃቸውን ለማደስ ለሚፈልጉ ተስማሚ።

ኢባዳ ከስህተት ነጻ ለማድረግ እና የሰላትን ጥቅም በአግባቡ ለመረዳት ይህን መተግበሪያ ዛሬውኑ ይጫኑ!
Updated on
Jul 8, 2026

Data safety

Safety starts with understanding how developers collect and share your data. Data privacy and security practices may vary based on your use, region, and age. The developer provided this information and may update it over time.
No data shared with third parties
Learn more about how developers declare sharing
No data collected
Learn more about how developers declare collection