የፍራክሽን ካልኩሌተር በማትሀላብ Mathlab

ማስታወቂያዎችን ይዟል
4.5
15.7 ሺ ግምገማዎች
1 ሚ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

የፍራክሽን ካልኩሌተር ደረጃ በደረጃ ስራዎችና አልጄብራ ጋር
ልክ እንደጻፉ ወዲያውኑ ውጤቱን ለማየት የሚያስችል
በግራፋዊ እይታና አገላለፅ ከታሪክ ጋር
ድብልቅ ፍራክሽኖች ለማስገባት የስፔስ ቁልፍን ይጫኑ

ዋና ዋና ባህርያቶች
* ብዙ ስራዎች ለመስራት የሚያስችል በቂ የስራ ቦታ ያለው
* ለማስቀመጥ የሚያስችል ላይብራሪ ያለው
* ማስታወቂያዎች የሉም

ፍራክሽን ካልኩሌትረ
* ደረጃ በደረጃ ስራዎች (አማራጭ ለማጥፋት)
* ሒሳባዊ ስሌቶች (+፣-፣*፣/፣÷) ማካፈልን (÷) ለማግኘት / መያዝ
* የፍራክሽን ሀይለ ቁጥሮች
* የፍራክሽን ማቃለያዎች
* ክፍልፋዮች ከውስብስብ ቁጥሮች ጋር
* ከዴሲማል ወደ ክፍልፋዮች ለመቀየርና በተቃራኒው
* ምልክታዊ ክፍልፋዮችና ስሌቶች
* የኢንቲጀር ሩቶች ማቃለያዎች
* ለማሳድግና ለማሳነስ ያዝ ማድረግ

አልጄብራ
*ሊኒየር እኩሊዮሾች x+1=2 -> x=1
* ኳድራቲክ እኩሊዮሾች x^2-1=0 -> x=-1,1
* ከፍተኛ ፖሊኖሚያሎች ግምታዊ ሩቶች
* የሊኒየር እኩልዮሽኖችን ዘዶዎች፣ በአንድ መስመር አንድ እኩልዮሽ መፃፍ x1+x2=1, x1-x2=2
* የፖሊኖሚያል ረጃጅም አካፋዮቸ
* የፖሊኖሚያል ስርጭቶች፣ ዘሮች
* እኩልዮሽ ያልሆኑ (ኢኒኳሊቲ) ባለ አንድ ቫሪያብል መፍትሄ ማግኘት፣ ሁለቴ መያዝ “(“ እና “)” “ ያንሳል” እና “ይበልጣል” ምልክቶችን ማስገባት
*ሊኒየርና ፖሊኖሚያል እኩልዮሽ ያልሆኑ ፣ x^3-4>4
* እኩልዮሽ ያልሆኑትን ከንጥረ እሴት ጋር abs(2x+3)<=5
* ቅልቅል እኩልዮሾች ያልሆኑ 1* ራሽናል እኩልዮሾች ያልሆኑ (x+3)/(x-1)<=0
የተዘመነው በ
27 ሜይ 2023

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
የመተግበሪያ እንቅስቃሴ፣ የመተግበሪያ መረጃ እና አፈጻጸም፣ እና መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ ሊሰረዝ አይችልም

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.6
14.4 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

Material3 theme