Google የልጆች ስፍራ

3.6
3.16 ሺ ግምገማዎች
10 ሚ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

Google የልጆች ስፍራ ከ9 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች ብጁ መነሻ ማያ ገፅ እና ጥራት ያለው የይዘት ቤተ መጽሐፍትን የያዘ የጡባዊ ተሞክሮ ነው። ልጆች ተሞክሮዎቻቸውን በልዩ አምሳያዎች የማበጀት እና በዝንባሌዎቻቸው ላይ የተመሠረቱ የይዘት ምክሮችን የመቀበል ችሎታ ያላቸው ሲሆን ወላጆች ደግሞ በወላጅ መቆጣጠሪያዎች ገደቦችን ማስቀመጥ ይችላሉ።

Google የልጆች ስፍራ ለልጅዎ Google መለያ እና ተኳዃኝ የAndroid መሣሪያ ያስፈልገዋል።

በአስተማሪ የጸደቁ መተግበሪያዎች እና ጨዋታዎች
Google የልጆች ስፍራ በአስተማሪዎች እና በልጆች የትምህርት እና የሚዲያ ልዩ ባለሙያዎች ከጸደቁ ከGoogle Play መተግበሪያዎች እና ጨዋታዎች ጋር ይመጣል። በአስተማሪ የጸደቁ መተግበሪያዎች ለዕድሜ አግባብ፣ ታስበው የተነደፉ እና አዝናኝ ወይም አነሳሽ ናቸው።

ከGoogle የልጆች ስፍራ ምክሮች ባለፈ ተለዋዋጭነትን ለሚፈልጉ ወላጆች ከGoogle Play መደብር በወላጆች ምናሌ በኩል ይበልጥ ተጨማሪ ይዘትን ማከል ይችላሉ።

በልጆች የመጽሐፍ ባለሙያዎች እጅ የተመረጡ መጽሐፍት
የማንበብ ፍቅርን ለማነሳሳት የPlay መጽሐፍት ካታሎግ በባለሙያ ተመርጦ ተሰብስቧል። በአስደሳች ርዕሶች እና በሚያውቋቸው ገፀ-ባህሪያት የታወቁ መጽሐፍት እና ከጭነት መኪናዎች እስከ ባሌት ድረስ ያሉ ርዕሶችን የሚሸፍኑ አዳዲስ ታሪኮች አሉ። ልጆች አዳዲስ ዝንባሌዎችን ማግኘት ወይም የእነሱን ተወዳጅ ታሪኮች ደጋግመው መጎብኘት ይችላሉ።

የሚያበለጽግ ይዘት ያላቸው የሚመከሩ ቪድዮዎች
ልጆች ከYouTube Kids በሚመጡ በተግባር የሚደረግ ፈጠራን እና ጨዋታን በሚጭሩ ቪድዮዎች አማካኝነት ለመፍጠር፣ ለማግኘት እና ክህሎቶቻቸውን ለመለማመድ ሊነሳሱ ይችላሉ። ከቀላል የስዕል እንቅስቃሴዎች እስከ አዝናኝ የሳይንስ ፕሮጀክቶች ድረስ ስለሁሉም ነገር ቪድዮዎችን ያገኛሉ። የፈለጉት መማር፣ መዝፈን ወይም መሳቅ ይሁን፣ ልጆች ስለሚወዷቸው ርዕሶች እና ገፀ-ባህሪያት ቪድዮዎችን ማሰስ ይችላሉ።

የልጆችን የማወቅ ጕጕት ታሳቢ በማድረግ የተነደፈ
እንስሳትም ሆኑ ወይም የሥነ ጥበብ ፕሮጀክቶች ልጆች በሚወዷቸው ነገሮች ላይ ትንሽ ባለሙያዎች ይሆናሉ። Google የልጆች ስፍራ እነሱ በቅርብ ጊዜ የመሰጧቸውን ነገሮች እንዲያስሱ እና አዲስ እና አሳታፊ በሆኑ መንገዶች ይበልጥ እንዲማሩ ለማገዝ የተነደፈ ነው። ልጆች በመለያ በሚገቡበት ጊዜ ማያ ገጽ ላይ የሚያዩትን የራሳቸውን ገፀ-ባህሪ በመፍጠር ተሞክሮዎቻቸውን ማበጀትም ይችላሉ።

በወላጅ መቆጣጠሪያዎች አማካኝነት ገደቦችን ያቀናብሩ
ከGoogle በመጣው የFamily Link መተግበሪያ ውስጥ ባሉ የወላጅ መቆጣጠሪያዎች የGoogle Play ይዘትን በማስተዳደር፣ የማያ ገፅ ጊዜ ገደቦችን በማስቀመጥ እና ሌሎች ነገሮችም በማድረግ የልጅዎን ተሞክሮ መምራት ይችላሉ፣ ሁሉንም ከራስዎ መሣሪያ ላይ።

አስፈላጊ መረጃ
Google የልጆች ስፍራ የልጅዎን የጡባዊ መነሻ ማያ ገፅ ልጆች የሚያውቁትን እና የሚወዱትን ይዘት ለመተግበሪያዎች እና ለጨዋታዎች፣ ቪድዮዎች እና መጽሐፍት በሆኑ ትሮች እንዲያደራጁ በሚያግዝ ተሞክሮ ይተካል። Google የልጆች ስፍራን በማንኛውም ጊዜ በወላጅ ምናሌው ውስጥ ማጥፋት ይቻላል።

Google የልጆች ስፍራ የልጅዎ Google መለያ ያስፈልገዋል። የወላጅ መቆጣጠሪያዎች በሚደገፍ የAndroid፣ Chromebook ወይም iOS መሣሪያ ላይ የFamily Link መተግበሪያ ያስፈልጋቸዋል። የባህሪያት ተገኝነት በክልል ሊለያይ ይችላል። Google የልጆች ስፍራ ለተወሰኑ የAndroid ጡባዊዎች ይገኛል። Google ረዳት በGoogle የልጆች ስፍራ ውስጥ አይገኝም።

መጽሐፍት እና የቪድዮ ይዘት በሁሉም ክልሎች ውስጥ ላይገኙ ይችላሉ። የቪድዮ ይዘት ለYouTube Kids መተግበሪያ ተገኝነት ተገዢ ነው። የመጽሐፍት ይዘት የPlay መጽሐፍት መተግበሪያ ያስፈልገዋል። የመተግበሪያዎች፣ የመጽሐፍት እና የቪድዮ ይዘት ተገኝነት ያለማሳወቂያ ሊለወጥ ይችላል።
የተዘመነው በ
30 ሜይ 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
የግል መረጃ፣ የፋይናንስ መረጃ እና 3 ሌሎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ
የPlay ቤተሰቦች መመሪያን ለመከተል ቆርጠዋል
ገለልተኛ የደህንነት ግምገማ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

3.5
410 ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

በርካታ የሳንካ ጥገናዎች እና የእርጋታ ማሻሻያዎች