Yango — ከታክሲ የተለየ

የውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.9
1.27 ሚ ግምገማዎች
10 ሚ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

በYango መተግበሪያ ህይወትዎን በእንቅስቃሴ የተሞላ ያድርጉ። ሙሉውን ከተማ በመዳፍዎ ውስጥ በማስቀመጥ መሄድ ወደሚፈልጉበት ቦታ ሁሉ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ እንዲጓዙ ያስችልዎታል። በYango መተግበሪያ በኩል ጉዞን በማዘዝ ያሻዎን ያድርጉ።

በመጀመሪያዎቹ ጉዞዎችዎ ላይ ይቆጥቡ
ትክክለኛ ምርጫ እንዳደረጉ ለእርስዎ ለማረጋገጥ፣ ለሁሉም አዲስ ተጠቃሚዎች በመጀመሪያ 3 ጉዞዎቻቸው ላይ የ30% ቅናሽ (120 ETB ከፍተኛ) እየሰጠን እንገኛለን። እነዚህ የታላላቅ ቁጠባዎች እና የተመጣጣኝ ጉዞዎች መጀመርያ ናቸው!

ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ ይጓዙ
ደህንነት ቅድሚያ የምንሰጠው ነገር ነው። በማንኛውም ጊዜ ማን ሊያሳፍርዎት እየመጣ እንደሆነ እና ተሽከርካሪውን አይነት በመተግበሪያው ውስጥ በቀጥታ ማየት ይችላሉ። እንዲሁም የሹፌሩን ስም እና የሹፌሩን የደረጃ ምደባ በሹፌሩ መገለጫ ውስጥ ይመለከታሉ እንዲሁም የጉዞ መስመርዎን ከፈለጉት ሰው ጋር በማጋራት የት እንደሆኑ እንዲያውቁ ማድረግ ይችላሉ። በተጨማሪም በጉዞዎ ወቅት ከመተግበሪያዎ በቀጥታ ለድንገተኛ ጊዜ አገልግሎቶች መደወል ይችላሉ።

በርካታ መዳረሻዎችን ይምረጡ
ልጆችን ከትምህርት ቤት እያመጡ፣ ጓደኛዎን ወደ ገበያ እያደረሱ እንዲሁም እግረ መንገድዎን የተወሰነ ፈጣን ግብይት እያደረጉ ነው? በቀላሉ ጉዞ ከመጥራትዎ በፊት በርካታ ማቆሚያዎችን ያስቀምጡ ወይም በጉዞዎ ወቅት ተጨማሪ ማቆሚያን ያክሉ። በዚህ መለያዎች የYango pro ተጓዥ ይሁኑ!

የሚወዷቸውን ሰዎች ይንከባከቡ
Yango ለሚወዷቸው ሰዎች ደህንነታቸው የተጠበቁ እና ምቹ ጉዞዎችን እንዲያዙ ያስችልዎታል። እናትዎን ወደ ሐኪም ቀጠሮ ይውሰዱ ወይም አብራችሁ ካመሻችሁ በኋላ ለጓደኛዎ ታክሲ ይጥሩ። በአንድ ጊዜ እስከ 3 መኪናዎች ድረስ ማዘዝ ይችላሉ።

ንቁ መተግበሪያ
Yango በጉዞ ታሪክዎ ላይ በመመስረት ለጉዞዎችዎ መዳረሻዎችን ይጠቁማል፣ ለምሳሌ በስራ ቀናት አመሻሽ ላይ በጣም የተለመደው የጉዞ መስመርዎ ስለሆነ በመጀመሪያ «ቤት» የሚለውን መጠቆም። በዘመናዊ መልኩ ይጓዙ!

ዓለም-አቀፍ አገልግሎት
Yango የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች፣ ኖርዌይ፣ ፊንላንድ፣ ሞዛምቢክ፣ አልጄሪያ፣ ጋና፣ ኮት ዲቯር፣ ዛምቢያ እና ሴኔጋልን ጨምሮ ከ20 በላይ በሚሆኑ ሀገራት ውስጥ ከቦታ ቦታ የመዘዋወርያ እና የዴሊቨሪ አገልግሎት አቅራቢዎችን የሚያስተዳድር የጉዞ መጥሪያ አገልግሎት ነው።

በጉዞዎ ይደሰቱ!

Yango ተግባራዊ በሚሆኑ ሕጎች መሰረት ፈቃድ በተሰጠው ሕጋዊ ግለሰብ የሚቀርብ የመረጃ አገልግሎት ነው፣ እናም እንደ የትራንስፖርት ወይም የታክሲ አገልግሎቶች አቅራቢ ተደርጎ ሊታሰብ አይገባም። የትራንስፖርት አገልግሎቶች የሚቀርቡት በሦስተኛ ወገኖች ነው። የ30% (120 ETB ከፍተኛ) የዋጋ ቅናሽ በአዲስ አበባ ውስጥ ላሉ አዲስ ተጠቃሚዎች በሚያደርጓቸው በመጀመሪያዎቹ ሦስት ጉዞዎች ላይ እስከ 31.12.2024 ድረስ የሚሠራ ነው።
የተዘመነው በ
23 ሜይ 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
አካባቢ፣ የግል መረጃ እና 9 ሌሎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.9
1.26 ሚ ግምገማዎች
husen kedir ahemd
11 ሜይ 2024
በጣም ጥሩ ነው
2 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Mudin hussen
30 ማርች 2024
Tiru
6 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
hussen kedir
10 ፌብሩዋሪ 2024
በጣም ጥሩ ነው
7 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
MLU B.V.
10 ፌብሩዋሪ 2024
ተሞክሮዎን ስላካፈሉን እናመሰግናለን😊

ምን አዲስ ነገር አለ

We also made a few under the hood improvements so drivers reach you even faster. And if you enjoyed your ride, you can leave a tip for however much you want.