ከእርስዎ የAndroid ስልክ ወይም ጡባዊ ሆነው በGoogle ሉሆች መተግበሪያው ተመን ሉሆችን ይፍጠሩ፣ ያርትዑ እና ከሌሎች ጋር ይተባበሩ። በGoogle ሉሆች አማካኝነት እነዚህን ማድረግ ይችላሉ፦
- አዲስ ተመን ሉሆችን መፍጠር ወይም ነባር ፋይሎችን ማርትዕ
- ተመን ሉሆችን ማጋራት እና በተመሳሳይ ጊዜ በተመሳሳዩ ተመን ሉህ ላይ ይተባበሩ።
- በየትኛውም ቦታ ላይ በማንኛውም ጊዜ ላይ ይስሩ - ከመስመር ውጭ ሆነውም እንኳ
- አስተያየቶችን ማከል እና ለአስተያየቶች ምላሽ መስጠት።
- ሕዋሶች ላይ ቅርጸት መስራት፣ ውሂብ ማስገባት ወይም መደርደር፣ ገበታዎችን መመልከት፣ ቀመሮችን ማስገባት፣ ፈልግ/ተካን መጠቀም እና ተጨማሪ ነገሮች።
- ስራዬ ይጠፋል ብለው በጭራሽ አይጨነቁ - ሁሉም ነገር እንደተየቡ በራስ-ሰር ይቀመጣል።
- በአስስ አማካኝነት ግንዛቤዎችን በፍጥነት ያግኙ፣ ገበታዎችን በፍጥነት ያስገቡ እና አንዴ መታ በማድረግ ቅርጸት ይስሩ።
- የExcel ሰነዶችን መክፈት፣ ማርትዕ እና ማስቀመጥ።