በሚያምሩ ልጣፎች እና የላቁ ባህሪያት አማካኝነት ከማሳያዎ ምርጡን ያግኙ። ከራስዎ ፎቶዎች ውስጥ፣ ከGoogle Earth ስብስብ ውስጥ አንድ ፎቶ፣ ከGoogle+ አንድ የመሬት ገጽታ እና ተጨማሪ አንድ ይምረጡ። ለፈለጉት ያህል ጊዜ ይቀይሩ፣ ስለዚህ ስልክዎ ሁልጊዜ የእርስዎን ቅጥ ይወክላል።
• እያደገ መሄዱን በሚቀጥል ስብስብ ይደሰቱ። ምስሎችን ከGoogle Earth፣ Google+ እና ሌሎች አጋሮች ይድረሱ።
• መዝናኛዎን በእጥፍ ያሳድጉት። በማያ ገጽ ቁልፍዎ ላይ አንድ ልጣፍ ለዓለም ያሳዩ፣ እና ለራስዎ በመነሻ ማያ ገጽዎ ላይ አንድ ያስቀምጡ። (Android™ 7.0፣ Nougat እና ከዚያ በላይ ያስፈልጋል።)
• እያንዳንዱን ቀን እንደ አዲስ ይጀምሩት። የሚወዱትን ምድብ ይምረጡና በየቀኑ አዲስ የልጣፍ ምስል ያገኛሉ።
የፈቃዶች ማስታወቂያ
ፎቶዎች/ሚዲያ/ፋይሎች፦ እርስዎ ብጁ ፎቶዎችን እንደ ልጣፍ መጠቀም እንዲችሉ ያስፈልጋል።
ማከማቻ፦ አሁን የተዘጋጀውን ልጣፍ እንዲያሳይ እና እርስዎ ብጁ ፎቶዎችን እንደ ልጣፍ መጠቀም እንዲችሉ ያስፈልጋል።
ከቆንጆ ልጣፎች እና የላቁ ባህሪያት ጋር የእርስዎን ማሳያ ሊሰጥ የሚችለውን የመጨረሻ ጠቀሜታ ይጠቀሙበት።