Google ሌንስ

4.6
2.25 ሚ ግምገማዎች
1 ቢ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

Google ሌንስ የሚያዩትን ነገር እንዲፈልጉ፣ ነገሮችን በበለጠ ፍጥነት እንዲያከናውኑ፣ እና በእርስዎ ዙሪያ ያለውን ዓለም እንዲረዱ ያግዘዎታል—የእርስዎን ካሜራ ወይም ፎቶ በመጠቀም ብቻ።

ጽሑፍን ይቃኙ እና ያስተርጉሙ
የሚመለከቷቸውን ቃላት ያስተርጉሙ፣ የንግድ ካርድ በእውቂያዎችዎ ላይ ያስቀምጡ፣ ክስተቶችን ከአንድ ፖስተር ወደ የቀን መቁጠሪያዎ ያክሉ፣ እና ጊዜን ለመቆጠብ የተወሳሰቡ ኮዶችን ወይም ረጅም አንቀጾችን ይቅዱና ወደ ስልክዎ ይለጥፉ።

ተክሎችን እና እንስሳትን ይለዩ
በጓደኛዎ ቤት ውስጥ ያለውን ተክል ምን እእንደሆነ ወይም መናፈሻው ላይ ያዩት ውሻ ምን አይነት እንደሆነ ይወቁ።

በእርስዎ ዙሪያ ያሉ ቦታዎችን ያስሱ
የመሬት ላይ ምልክቶችን፣ ምግብ ቤቶችን እና የመደብር ፊት መስታወቶችን ይለዩ እና ስለ እነሱ ይወቁ። ደረጃዎችን፣ የስራ ሰዓቶችን፣ ታሪካዊ እውነታዎችን እና ተጨማሪ ነገሮችን ይመልከቱ።

የሚወዱትን መልክ ያግኙ
አይንዎን የያዘ ልብስ አዩ? ወይም ለሳሎን ክፍልዎ ምርጥ የሆነ ወንበር? ከሚወዱት ጋር ተመሳሳይ የሆኑ ልብሶችን፣ የቤት ዕቃዎችን እና የቤት ዲኮር ያግኙ።

ምን እንደሚያዝዙ ይወቁ
በGoogle ካርታዎች ላይ ባሉ ግምገማዎች ላይ ተመስርተው በአንድ የምግብ ቤት የምግብ ዝርዝር ላይ ያሉ ተወዳጅ ምግቦችን ይመልከቱ።

ኮዶችን ይቃኙ
የQR ኮዶችን እና የአሞሌ ኮዶችን በፍጥነት ይቃኙ።

*የተወሰነ ተገኝነት፣ እና በሁሉም ቋንቋዎች ወይም ክልሎች አይደለም የሚገኘው። ተጨማሪ ዝርዝሮችን ለማግኘት ወደ g.co/help/lens ይሂዱ። አንዳንድ የሌንስ ባህሪያት የበይነመረብ ግንኙነት ያስፈልጋቸዋል።
የተዘመነው በ
7 ዲሴም 2023

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
አካባቢ፣ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች እና 3 ሌሎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.6
2.24 ሚ ግምገማዎች
Wabi Kemal
9 ማርች 2024
Bests
1 ሰው ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Yilma chalachew
3 ኦገስት 2023
በጣም ወድጄው አለው በርቱ
3 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
muhammed Hussien
16 ዲሴምበር 2022
Ok
2 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?

ምን አዲስ ነገር አለ

ሌንስ አሁን ይበልጥ ትክክል ለሆኑ ውጤቶች የካሜራ እንቅስቃሴን ይተነትናል።