በውቅረት ጊዜ ከሌላ ስልክ ወይም ጡባዊ ላይ ፎቶዎች፣ ቪድዮዎች፣ ዕውቂያዎች እና ሌሎችንም ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ መቅዳት እንዲችሉ Android Switch ቀድሞውኑ በእርስዎ Android መሣሪያ ላይ ተጭኗል።
በተጨማሪም፣ Pixel 9 ወይም ከዚያ በላይ (Pro፣ Pro Fold እና A-Seriesን ጨምሮ) ካለዎት፣ ሌላኛው መሣሪያዎ ከሌለዎት እንኳን ከውቅረት በኋላ በማንኛውም ጊዜ ውሂብዎን ለማንቀሳቀስ Android Switch መጠቀም ይችላሉ።