የንባብ ሁነታ

3.3
3.02 ሺ ግምገማዎች
500 ሺ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

ዝቅተኛ-ዕይታ፣ ዓይነ ስውርነት እና ዲስሌክሲያ ላለባቸው ሰዎች እና ከእነርሱ ጋር የተነደፈው የንባብ ሁነታ ሊበጅ በሚችል ንጽጽር፣ በጽሁፍ መጠን፣ ከጽሑፍ ወደ ንግግር፣ በገጽ ዝርክርክ እና በቅርጸ-ቁምፊ ዓይነቶች ላይ ትኩረት በማድረግ የእርስዎን የማያ ገጽ ንባብ ተሞክሮን ለማሻሻል ያግዛል። አንዴ ከወረደ በኋላ መተግበሪያው ከፈጣን ቅንብሮችዎ ጋር ይዋሃዳል እና በሁሉም መተግበሪያዎች እና ድረ-ገጾች ላይ በቀላሉ መድረስ ይቻላል።

መመሪያዎች፦

ለመጀመር፦

1. በPlay Store በኩል የንባብ ሁነታን ያውርዱ እና ይጫኑ
2. በመነሻ ማያ ገጽዎ ላይ የንባብ ሁነታን ያግኙ እና ለመክፈት መታ ያድርጉት
3. አጋዥ ሥልጠናውን ያንብቡ እና መጨረሻ ላይ ወደ ቅንብሮቹ አቅጣጫ ያዛውርዎታል
4. የንባብ ሁነታ መሣሪያዎን እንዲደርስ ለመፍቀድ በቅንብሮቹ ውስጥ «የንባብ ሁነታ» ላይ መታ ያድርጉ እና «የንባብ ሁነታ አቋራጭ»ን ወደ አብራ ይቀይሩ
5. የተለያዩ የንባብ ሁነታ የመግቢያ ነጥቦችን ለማዋቀር እባክዎ https://support.google.com/accessibility/android/answer/7650693ን ዋቢ ያድርጉ

ቁልፍ ባህሪያት፦

ያተኮረ የንባብ ዕይታ፦ የንባብ ሁነታ ይዘትን መድረስን እና ማተኮርን ይበልጥ ቀላል ለማድረግ ያለዝርክርክ ሊበጅ የሚችል የንባብ አካባቢን ያቀርባል
ከጽሑፍ ወደ ንግግር፦ አንድ አዝራርን ነካ በማድረግ የተጻፈ ይዘት ጮክ ብሎ ሲነበብ ይስሙ። ከፍተኛ ጥራት ካላቸው የረጅም ቅርጽ ድምፆች ምርጫዎች ይምረጡ። በመሄድ ላይ ወደኋላ ለመመለስ፣ ወደፊት ለማሳለፍ እና የንባብ ፍጥነትን ለመለወጥ በቀላሉ ተደራሽ የሆኑ የኦዲዮ አማራጮች
የቅርጸ-ቁምፊ ዓይነትን እና መጠንን ያስተካክሉ፦ ለእርስዎ የንባብ ፍላጎቶች የተሻለ የሆነውን ለማበጀት በቅርጸ-ቁምፊ መጠኖች፣ ቅጦች፣ ቀለማት እና የመስመር ክፍተቶች መካከል በፍጥነት ይቀያይሩ
ፈጣን መዳረሻ፦ አንዴ ከወረደ በኋላ የንባብ ሁነታ ለፈጣን መዳረሻ ወደ ስልኩ በይነገጽ ይዋሃዳል።
የባለብዙ ቋንቋ ድጋፍ፦ የንባብ ሁነታ እንግሊዝኛን፣ ፈረንሳይኛን፣ ጣሊያንኛን እና ስፓኒሽን ይደግፋል እንዲሁም ተጨማሪ ቋንቋዎች ይከተላሉ
ከTalkBack ጋር ተኳዃኝ፦ የማያ ገጽ አንባቢዎን ሲጠቀሙ የንባብ ሁነታን በቀላሉ ይጠቀሙ።
ግላዊነትን ከግምት ውስጥ በማስገባት የተነደፈ፦ ይዘት ከስልክዎ ውጭ መቼም አይላክም።

ግብረመልስን ለማቅረብ እና የምርት ዝማኔዎችን ለመቀበል https://groups.google.com/forum/#!forum/accessible ላይ ይቀላቀሉ።

መስፈርት፦

• በAndroid 9 እና ከዚያ በላይ በሆኑ ላይ ላሉ ስልኮች ይገኛል
• በአሁኑ ጊዜ የንባብ ሁነታ እንግሊዝኛን፣ ፈረንሳይኛን፣ ጣሊያንኛን እና ስፓኒሽን ይደግፋል

የፈቃዶች ማሳወቂያ፦
• የተደራሽነት አገልግሎት፦ ይህ መተግበሪያ የተደራሽነት አገልግሎት ስለሆነ የእርስዎን እርምጃዎች እና የመስኮት ይዘትን መመልከት ይችላል።
የተዘመነው በ
17 ኦክቶ 2023

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
የመተግበሪያ መረጃ እና አፈጻጸም እና መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

3.4
2.92 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

የንባብ ሁነታ የመጀመሪያ ልቀት።