ከእርስዎ የAndroid ስልክ ወይም ጡባዊ ሆነው በGoogle ሉሆች መተግበሪያው ተመን ሉሆችን ይፍጠሩ፣ ያርትዑ እና ከሌሎች ጋር ይተባበሩ። በGoogle ሉሆች አማካኝነት እነዚህን ማድረግ ይችላሉ፦
- አዲስ ተመን ሉሆችን መፍጠር ወይም ነባር ፋይሎችን ማርትዕ
- ተመን ሉሆችን ማጋራት እና በተመሳሳይ ጊዜ በተመሳሳዩ ተመን ሉህ ላይ መተባበር።
- በየትኛውም ቦታ ላይ በማንኛውም ጊዜ ላይ ይስሩ - ከመስመር ውጭ ሆነውም እንኳ
- አስተያየቶችን ማከል እና ለአስተያየቶች ምላሽ መስጠት።
- ሕዋሶች ላይ ቅርጸት መስራት፣ ውሂብ ማስገባት ወይም መደርደር፣ ገበታዎችን መመልከት፣ ቀመሮችን ማስገባት፣ ፈልግ/ተካን መጠቀም እና ተጨማሪ ነገሮች።
- ስራዬ ይጠፋል ብለው በጭራሽ አይጨነቁ - ሁሉም ነገር እንደተየቡ በራስ-ሰር ይቀመጣል።
- በአስስ አማካኝነት ግንዛቤዎችን በፍጥነት ያግኙ፣ ገበታዎችን በፍጥነት ያስገቡ እና አንዴ መታ በማድረግ ቅርጸት ይስሩ።
- ስላይዶችን ለቪዲዮ ጥሪዎች ማቅረብ - መርሐግብር የተያዘላቸው ስብሰባዎች በራስ-ሰር ይታያሉ
- የExcel ሰነዶችን መክፈት፣ ማርትዕ እና ማስቀመጥ።
የፈቃዶች ማስታወቂያ
እውቂያዎች፦ ይሄ የሚታከሉ ሰዎችን እና የሚጋሩ ፋይሎችን ለመጠቆም ስራ ላይ ይውላል።
ማከማቻ፦ ይሄ በዩኤስቢ ወይም በኤስዲ ማከማቻ ላይ ያሉ ፋይሎችን ለማስቀመጥ እና ለመክፈት ስራ ላይ ይውላል።